ባህል
አሜሪካ ልክ ልካችንን ነገረችን! ዘውድአለም ታደሠ (አማን መዝሙር) አሜሪካ በኤምባሲዋ በኩል “ልካችሁን እወቁ” ብላናለች። «እናንት መናጢ ድሆች» ብላ ሰድባናለች። ወገን ተዋርደናል።ሲያንቀለቅለን “USAID ለህዝቡ እያለ ጁንታውን ይቀልባል” ብለን ከሰን ነበር። ምነው አፋችንን በቆረጠው። አሜሪካ ዛሬ በፌስቡክ ገፅዋ አስገባችልን። (ኩሩው የጦቢያ ህዝብ…
Read 1557 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንድ ደስ የምትል የታላቅ ቅናሽ ነገር አለች... “እውነተኛ ታላቅ ቅናሽ!” የምትል። የምር ግን... አለ አይደል....ለእነኚህ ሊጨበጨብ ይገባል፡፡ አሀ...ሲያምኑስ! “ታላቅ ቅናሽ ስንላችሁ የነበረው ፌክ ነው፤ የአሁኑ ግን እውነተኛው ነው፣” ወይም በዘመኑ ቋንቋ “ፕራንክ ስናደርጋችሁ ነበር!” ብለው ራሳቸው ሲያምኑስ! እናማ...በቦተሊካውም፣ በምኑም…
Read 1367 times
Published in
ባህል
‹‹መጀመሪያ እንደ ሰው፤ ከዚያ እንደ ፈረንሳዊ አስባለሁ›› “Back to virginity” የምትል የቆየች የእንግሊዝኛ ግጥም ነበረች፡፡ ርዕሷን እወደዋለሁ፡፡ ምናልባት ሊታሰብ እንጂ ሊሆን የማይችል ነገር ስለሚመስል ይሆናል:: ነገር ግን ‹አይሞከሩም› የተባሉ ብዙ ነገሮች ‹መሞከር› ብቻ ሳይሆን ተችለዋል፡፡ ሀሳብ ላይ ደግሞ ቀላል ነው፤…
Read 1184 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይኸው... ሁለት ሺህ አሥራ ሦስት የሚሉት ራሱ ጎድሎ፣ ህዝብና ሀገርን ሲያጎድል የከረመ ዓመት፣ ውልቅ ሊልን ጫፍ ላይ ነው፡፡ ከእነ ግሳንግሱ ውልቅ ይበልልንማ! ቢያንስ፣ ቢያንስ መደማመጥ የምንጀምርበት ዓመት ይተካልን! ከልባችን “አዲሱን ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ አብሮ የመኖርና የመቻቻል ያድርግልን!” የምንባባልበት…
Read 1642 times
Published in
ባህል
Saturday, 14 August 2021 15:44
በኢራንና ኢትዮጵያ መካከል የዘለቀው የ70 ዓመት ወዳጅነትና መጪው ዘመን
Written by Administrator
ይህ ጽሁፍ በዓለማቀፍ የወዳጅነት ቀን ዋዜማ ላይ፣ በእህትማማች አገራቱ በኢራንና ኢትዮጵያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነቶች ለማሳየትና ሁለቱ አገራት ሊጠቀሙባቸው የሚገቡ ዕምቅ እድሎችን ለመጠቆም ያለመ ነው፡፡ጥንታዊ ፐርሺያና ኢትዮጵያ የሥልጣኔ ምንጮች ነበሩ፡፡ እነዚህ ታላላቅ ሥልጣኔዎች፤ በንግድና ባህላዊ እሴቶች አማካኝነት መደበኛ ግንኙነቶችንና ልውውጦችን…
Read 1394 times
Published in
ባህል
"በተፈጠረው ችግር ከቀያቸው ተፈናቅለው ነፍሳቸውን ለማትረፍ የመጡ ሰዎች አሉ ተብሎ የቤት ኪራይ በእጥፍ መጨመር ምን አይነት ክፋት ነው! ሰው ችግር ውስጥ መግባቱን እያዩ በሌላው ሰቆቃና ስቃይ ለማትረፍ የሚፈልጉ ምን አይነት ፍጡራን ናቸው!--" እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ይሄ የሸመታው ምናምን ነገር ምን ብናደርግ…
Read 1624 times
Published in
ባህል