ባህል

Rate this item
(1 Vote)
ስሙኝማ…ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ፤ አሁን አሁን እኮ የሆነ መሥሪያ ቤትን ዓመታዊ እቅድ ምናምን ስንሰማ፣ “ይህን ሁሉ በዓመት የሚሠሩት፣ ገንዘቡ ከየት ነው የሚመጣው፣ የወርልድ ባንክን ካዝናዎች በቁጥጥር ስር አደረጉ እንዴ!” ልንል ምንም አይቀረን!-; እንዴት ሰነበታችሁሳ!‘አሁን እኮ “ገንዘብ ስጠኝ...” ማለት ብቻ አይበቃም፣…
Sunday, 24 October 2021 00:00

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ከትናንቱ ስህተት ምን ያህል ተምረናል? ሙሼ ሰሙ ከ5 በላይ ትልልቅ ስታዲየሞችና ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በርካታ ኳስ ሜዳዎችን ያስገነባችው ኢትዮጵያ፣ አንዱም ስታዲየሟ ደረጃውን የጠበቀ ስላልሆነ፣ ብሔራዊ ቡድናችን ጨዋታውን ከኢትዮጵያ ውጭ እንዲያደርግ መወሰኑን ከስፖርት ዞን አነበብኩ። ክስተቱ ለስፖርት ማህበረሰብም ሆነ ለሀገር ሀዘንና ውርደት…
Saturday, 23 October 2021 14:42

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የአሜሪካ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ እውነታ? ጌታሁን ሔራሞ አንዳንዶቻችን... የአሜሪካ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ እውነታን (Realism) መከተል ነው... የሚለውን ማጠቃለያ በተሳሳተ መልኩ የተረዳን ይመስለኛል፤ ማለትም እውነታውን በቀጥታ ከኢትዮጵያ የውስጥ ፖለቲካ ሁኔታ ጋር እናቆራኘዋለን። የአሜሪካ እውነታ ግን እሱ አይደለም። ለምሣሌ ለአሜሪካ የኢትዮጵያ ሕዝብ…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሀገር ሰላም ብላችሁ በመንገድ እየሄዳችሁ ነው፣ ያውም በተወሰነላችሁ የእግረኞች መንገድ፡፡ ድንገት የሆነ ቡልዶዘር ምናምን ነገር ከፊት ለፊት ይላተማችኋል፡፡ ‘ቡልዶዘር’ በእግረኛ መንገድ ላይ ምን ያደርጋል? ተንገዳግዳችሁ ካበቃችሁ በኋላ ቀና ብላችሁ ስታዩ ምን ቢሆን ጥሩ ነው...‘ሰው’ ሆኖ የመጣ ቡልዶዘር! ቂ...ቂ...ቂ... እንደው...አለ…
Rate this item
(1 Vote)
"ከዚሀ በላይ ምን እጨምርለታሁ፡፡ የዓለም ሀያል ሀገር መሪ ሆኖ ልቡና ከሌለው፣ እኔ ምን ብዬ ነው የምጨምርለት! ግን ጥያቄማ እጠይቀዋለሁ.." እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሀሳብ አለን...“በጥቅምት አንድ አጥንት፣” የሚለው አባባል ይቀየርልን። አሀ...‘ፕራክቲካል’ አይደለማ! ይኸው ጥቅምት ከገባ ስድስት ቀን አልፎትም ወላ አጥንት የለ! ወላ…
Wednesday, 13 October 2021 06:30

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 "ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፦ ገጣሚ ሙሉጌታ ተስፋዬ በሙዚቃ ውስጥ የህብረተሰቡን ድርሻ ሲገልጽ ምን ብሏል መሰለዎ ?“ሕብረተሰቡማ ምን ያድርግ ? ሙሾውንም ሰጠ፤ የሰርግ ዘፈኑንም ሰጠ፤ ዓለማዊ ዘፈኑንም ሰጠ፤ ሲድር ደግሞ ‘ ጉሮ ወሸባ ‘ የሚባልበትንም ሰጠ። ሁሉንም ሰጠ። ከዚህ በላይ…