ባህል
"እባካችሁ፣ እባካችሁ ጊዜው ሳይረፍድ፣ አስራ አንደኛው ሰዓት የምትሉት ድንገት ከች ሳይልባችሁ ከህልም ዓለም ውጡና ወደ እውነተኛው ዓለም ተመለሱ! ለእናንተም፣ ለትውልድም፣ ለሀገርም የሚበጀው ይኸው ብቻ ነው፡፡--" እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ፣ ለመሆኑ እንዴት ከርመሀል? ቀዬውስ፣ ሰዉስ…
Read 1629 times
Published in
ባህል
ከግብፅ ተነስቶ ያልደረሰው አውቶብስ ጉዳይ ፉዣዥ “ከከንአን ወንድ እና ሴት ጋር መጋባት ለምን ተከለከለ? መሬቱን ወዶ ህዝቡን መጥላት ነው? ማርና ወተቱን ወዶ ነዋሪውን መጥላት ነው?” ወደ እነዚህ በሌላ ጊዜ እመለሳለሁ። አሁን ስለሌላ ጉዳይ ላውጋህ።የከንአን ማርና ወተት ተራ ማርና ወተት እንዳይመስልህ።…
Read 1794 times
Published in
ባህል
"--ቀደም ሲል እኮ አይደለም ውሎ አበል ጋዜጠኛው አንዲት ኩኪስ እንዳይቀምስ የሚከለክሉ ሚዲያዎች ነበሩ፡፡ ውሎ አበል ካስፈለገም ራሳቸው ʻቺክንፊድʼ የሚሏት አይነት ትንሽዬ ብር ይወረውሩ ነበር፡፡ ለዚያውም ደግሞ የሂሳብ ክፍሉን አለቃና የገንዘብ ከፋዩዋን ግልምጫ ችሎ! እንደሱ አይነት ነገር ቀረ እንዴ!--" እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ…
Read 2069 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እባክሽ ፍቅሬ ሆይ ተመከሪእባክሽ ፍቅሬ ሆይ ተመከሪከይሉኝታ ጋራ ጡርን ፍሪየምትል አሪፍ ዜማ ነበረች፡፡ አለ አይደል... ሴትዮዋ የመጀመሪያውን ደረጃ ለስለስ ያለ ምክር አልቀበል ብላ ነው “እባክሽ...” ወደማለት የገባው...ወደ ልመና በሉት፡፡ ዘንድሮ እንዲህ አይነት ነገር ላይ ከደረስን የከረምን አይመስላችሁም! ፖለቲካ የማያውቅ…
Read 1589 times
Published in
ባህል
ብልጽግና እውነታውን መጋፈጥ ይኖርበታል! ጌታሁን ሔራሞ ከእንግዲህ የብልፅግና ፓርቲ “illusionist” መሆኑን አቁሞ እውነታውን ፊት ለፊት መጋፈጥ ይጠበቅበታል! ሰሞኑን የብልፅግና ፓርቲ ካካሄዳቸው ሕዝባዊ ስብሰባዎች ወትሮም ብዙዎቻችን አስቀድመን ስንጮህ የነበረውን አንድ ቁም ነገር ፓርቲው ሊገነዘብ ይችላል ብዬ አስባለሁ...ፓርቲው ራሱን በቅዥት ዓለም ውስጥ…
Read 1701 times
Published in
ባህል
ኢትዮጵያ ላይ የተነጣጠረው አስከፊው - HR6600 አሜሪካና አጋሮቿ የኢትዮጵያን እጅ ለመጠምዘዝ የሚሄዱበት ርቀት ከእለት ወደ እለት አስገራሚ እየሆነ ነው። አሁን ላይ ደግሞ የኢትዮጵያን ሉአላዊነት የሚገስ፣ እስከዛሬ ከተሞከሩት በአይነቱም ሆነ በይዘቱ አስከፊ የሆነ HR6600 የሚባል ህግ ለማጽደቅ እየተንቀሳቀሱ ነው።በዚህ ህግ የአሜሪካን…
Read 1733 times
Published in
ባህል