ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
የባህል ሙዚቃ ተወዛዋዥና ድምፃዊ መኳንንት መሰለ፤ በሰቆጣ በተከበረው የሻደይ በዓል ላይ የተለያዩ ስራዎቹን አቅርቧል፡፡ ከአሜሪካ የሶስት ወራት ቆይታው የተመለሰውም በቅርቡ ነው፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው፤ አዲስ አበባና ባህርዳር እየተመላለሰ ከሚኖረው ከድምጻዊውና ተወዛዋዡ መኳንንት መሰለ ጋር በህይወቱና በሙያው ዙርያ ያደረገችው…
Rate this item
(1 Vote)
እሁድ ረፋዱ ላይ በአካባቢዬ ከሚገኝ አንድ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ቁጭ ብያለሁ፡፡ ወቅቱ ክረምት ቢሆንም፣ ዕለቱ ፀሐያማና ሰማዩም ጥርት ያለ ነው፡፡ በዚህ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ፀጥታ ደስ የሚያሰኝ ስሜትን ለልብ ይለግሳል፡፡ወገባቸው ላይ አዳፋ ነጠላ ያሰሩ እናቶች፣ የቤተክርስቲያኑን ቅፅር ግቢ ይጠርጋሉ፡፡ አልፎ…
Rate this item
(1 Vote)
ከትኬት ሽያጭ ቢያንስ 5 ሚሊዮን ብር እንደተገኘ ተገምቷል * “ኮንሰርት” የሚወዱ “የእጅ አመለኞች” አስቸግረው ነበር ከወራት በፊት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው “ሬጌ ዳንሶል ኢን ኢትዮጵያ ቁጥር 1” የሙዚቃ ኮንሰርት የተሰረዘው ከቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ጋር በመገጣጠሙ እንደነበር አዘጋጁ “አውሮራ ኤቨንት ኦርጋናይዘርስ” መግለጹ…
Rate this item
(3 votes)
አልበም ሰርቶ ማጠናቀቅ አምጦ ልጅ የመውለድ ያህል ከባድ ነው ይባላል፡፡ የዚህ አልበም ምጥና ውልደት እንዴት ነበር? እውነት ነው፤ በጣም አስቸጋሪ ሂደትን ማለፍ ይጠይቃል፡፡ እኔም ይህን አልበም እዚህ ለማድረስ ላለፉት ስድስት ዓመታት ስለፋ ቆይቻለሁ፡፡ አሜሪካ ለኮንሰርት በቆየሁበትም ሆነ ለሌላ ስራ ውጭ…
Rate this item
(30 votes)
ኪነጥበብ (Art) የሰው ልጅ ሁለንተናውን የሚነድፍበት፣ ስሜቱንና አመለካከቱን የሚቀርጽበት ዘርፍ ነው፡፡ ዲሲፕሊኑ እጅጉን ሰፊ የሆነና በውስጡም ብዙ ሙያዎችን (እንደ ሥዕል፣ ድርሰት፣ ተውኔት፣ ሙዚቃ፣ ቅርጻቅርጽ፣ ፎቶግራፍ፣ የፊልም ጥበብ…) የሚያቅፍ ሲሆን በርካታ ንድፈ ሀሳቦችን ከተለያዩ ሙያዎች በመውሰድ ራሱን የሚያበለጽግ መስክ ነው፡፡ ያም…
Saturday, 23 August 2014 12:01

አስተኳሽ ግጥሞች!

Written by
Rate this item
(16 votes)
እያንዳንዷ ግለሰባዊ ድርጊት የማህበረሰቡ ባህል ውጤት ናት፤ ድርጊቷ መጥፎ ወይም ጥሩ ልትሆን ትችላለች፡፡ ግን መጥፎ የምትሆነው ባህሉ “መጥፎ ናት” ብሎ ከፈረጃት ብቻ ነው፡፡ አለዚያ ምንም ያህል አስቀያሚ፣ ምንም ያህል ጎጂ ብትሆን እንኳ የማህበረሰቡ ባህል “ደግ” ብሎ ከሰየማት ደግ ናት፡፡ ለዚህ…