ጥበብ
አዲሱን ትውልድ ግለፀው ብባል መጀመሪያ ወደ አእምሮዬ የሚመጣው ቃል “ኮንዶሚኒየም” የሚል ነው፡፡ በኮንዶሚኒየም ያልኖረ፣ በኮንዶም ያልተጠቀመ የአዲሱ ትውልድ አባል አይደለም፡፡ ግን “አያዎ” በኮንዶሚኒየም እና በኮንዶሙ መሀልም ይፈጠራል… በኮንዶም ይጠቀሙ የነበሩ ፍቅረኛሞች፣ ኮንዶሚኒየም ውስጥ ገብተው መኖር ሲጀምሩ በኮንዶም መጠቀሙን ያቆሙታል፤ በገቡ…
Read 2325 times
Published in
ጥበብ
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ በግጥሞቹ አንባቢን መመሰጥና መዉሰድ ችሏል። ፍካት ናፋቂዎች እና እዉነት ማለት የኔ ልጅ በተሰኙ ሁለት የግጥሞች ስብስብ ኮስታራ ጭብጦች በዉብ ቋንቋና ዜማ ተቀርፀዉ ያዉካሉ፤ ያወያያሉ። በዚህ ብዕሩ ለግጥም እጁን የሰጠ አልያም አልቀነበብ ያለ ጉዳይ በአጭር ልቦለድ ለማበልፀግ፥ ለመግራት…
Read 4990 times
Published in
ጥበብ
“ድህረ አብዮት ሰልፍ ሜዳ ለሁለት ተከፍሎ፣ ቀበሌ ሃያ ዘጠኝና ቀበሌ ሰላሳ ተብሎ ተዋቀረ፡፡ ሰልፍ ሜዳ የሚለው ስም የመጣውም ከአብዮቱ በኋላ ነው፡፡ ነዋሪዎቹ ለሁሉ ነገር ይሰለፉ ነበር፡፡ ለዳቦ፣ ለጋዝ/ኪሮሲን፣ ለስኳር፣ ለዘይት፣ ለዱቤ ዱቄት፣ ለቦኖ ውሃ፣ የዕድር ሊቀመንበር ለመምረጥ… ሰልፍ….ሰልፍ….ሰልፍ ለሁሉም፡፡ ……
Read 3792 times
Published in
ጥበብ
ውድ እግዚአብሔር፡-ት/ቤት ሁሉም የራሱ ምርጥ ጓደኛ አለው፤ እኔ ብቻ ነኝ የራሴ ጓደኛ የሌለኝ፡፡ አንድ ጓደኛ ልትሰጠኝ ትችላለህ? ግን ቶሎ ብለህ እሺ?!ዴቭ - የ6 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-ሃና ከክፍላችን በጣም ቆንጆ ናት፡፡ ሳሚ ደግሞ በሩጫ የሚበልጠው የለም፡፡ ቲና ጥርሷ ያምራል፡፡ ለእኔ ግን…
Read 2681 times
Published in
ጥበብ
ስሙን ያገኘው የዓባይ ወንዝ መፍለቂያ ከሆነውና ሰከላ ወረዳ (ጐጃም) ከሚገኘው ቦታ ነው፡፡ በ1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ እንደ ንጋት ኮከብ ደምቀው ከነበሩት የክፍለ ሀገር ኪነት ቡድኖች አንዱ የጐጃሙ ግሼ ዓባይ ይገኝበታል፤ የወሎው ላሊበላ፣ የትግራይ፣ የአርሲ እና የወለጋ ክፍላተ ሀገር የኪነት ቡድኖችም በወቅቱ…
Read 4795 times
Published in
ጥበብ
ታዋቂው ተዋናይና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር ሃይማኖት አለሙ፣ ባደረበት ህመም ህክምና ሲከታተል ቆይቶ በትናንትናው ዕለት አረፈ፡፡በአዲስ አበባ ከተማ የተወለደውና በሆለታ ያደገው ሃይማኖት አለሙ፤ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት የተከታተለ ሲሆን፣ በሚኒሶታ ዩኒቨርሲቲ በትወና ጥበብ በከፍተኛ ማዕረግ በመመረቅ የመጀመሪያ…
Read 1992 times
Published in
ጥበብ