ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
የአውቶብሱ አፍንጫ በተለምዶ አጠራር ደሴ መንገድን ይዞ ይምዘገዘጋል። በውስጡ ካቀፋቸው መንገደኞች በተጓዳኝ ከተሳፋሪው አይን የተሰወረ የሙት መንፈስ አብሮ እየተጓዘ ነው። በመንፈስ አይን አማላይ በሆነች ሴት አጠገብ ያንዣብባል። መንፈስ ለውብ ገላ ቦታ የለውም። ስጋ እና መንፈስ ለየቅል ናቸው። መንፈስ ስጋ ገፎ…
Saturday, 13 December 2014 10:56

የ“አደፍርስ” ዳግም መታተም

Written by
Rate this item
(0 votes)
የ“አደፍርስ”ን ዳግም መታተም በሰማሁ ጊዜ ልቤን ደስ አለው፡፡ ደራሲው ዳኛቸው ወርቁ በቀደመ ህትመቱ ስሜቱ ተጎድቶ ከገበያ ላይ የሰበሰበው “አደፍርስ” ድጋሚ መታተሙን አውቆ ቢያርፍ እንዴት ሸጋ ነበር፡፡ ደራሲው በህይወት በነበረበት ዘመን ድርሰቱን ፈልገው ለሚሄዱ ሰዎች ወይም ተማሪዎች ይሸጥ ነበር አሉ፡፡ ዝም…
Rate this item
(5 votes)
ለዛሬ የፀጋዬን ግጥሞች አንድ ሰባት ሰበዝ መዝዤ ልያቸው፡፡ ፀጋዬ በቦታዎች ላይ - ምነው አምቦ፣ አድዋ፣ ማይጨው፣ ሐረር፣ ወዘተ ፀጋዬ በጀግንነትና በብሔራዊ ስሜት ላይ - የመቅደላ ስንብት፣ ጴጥሮስ ያቺን ሰዓት፣ አበበ እንጂ ሞተ አትበሉ ፀጋዬ በፍቅር ላይ - መሸ ደሞ አምባ…
Rate this item
(46 votes)
ገጣሚነት አማረኝ ተብሎ የሚገኝ ተሰጦእ ከሆነ ውሎ አድሯል፡፡ ግጥም ለመግጠም ከፈለክ ልክ እንደማኪያቶ ወይም እንደ ጥሬ ስጋ ውል እስኪልህ ጠብቅ፡፡ በአይንህ ላይ ከዞረ ለደቂቃ እንዳትዘናጋ፡፡ አምሮትህን ለማውጣት ፈጥነህ ሁለት እና ሶስት ስንኞችን እንደኒሻን ደርድር፡፡ ለጥቀህ በጣም ለሚቀርቡህ ባልንጀሮችህ ተቀኝላቸው፡፡ ስንኝ…
Rate this item
(8 votes)
ጀግንነት፣ ለጌጥ የተቀባነው የታይታ ቅባት ሳይሆን፣ በደም በአጥንታችን ውስጥ በእውን የሚላወስ የህልውና ሃብታችን ነው፡፡ ጀግና ያገር አለኝታ ነው፡፡ ጀግንነት ደግሞ አላፊውን አካል ለሌሎች መስዋዕት ማድረግ የማያልፍ ክቡር ዘለዓለማዊ ግብር፡፡ ጀግንት ባህላችን በመሆኑ ሃገራችን በረጅም የመንግስትነትና የአገርነት ታሪኳ አንድ ጊዜ እንኳ…
Rate this item
(1 Vote)
ከ“ያልታተመው መግቢያ” ግለ - ታሪክ መጽሐፌ የተወሰደ)ማርጋሬት ሚሼል መጽሐፏን ጽፋ ለመጨረስ አሥር ዓመት ፈጅቶባታል - ከ1926 -1936 ዓ.ም!! ይኼውም ታማ የአልጋ ቁራኛ ሆና በነበረበት ጊዜ ነው፡፡ እኔም የማርጋሬት ሚሼልን Gone With The Wind “ነገም ሌላ ቀን ነው” ብዬ ለመተርጐምና ለማሳተም…