ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን በኢትዮጵያ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣንና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል በተለያዩ የኪነ-ጥበብ ዝግጅቶች የተጀመረው 4ኛው ሰላም ፌስቲቫል፤ ዛሬና ነገ በትሮፒካል ጋርደን በሙዚቃ ድግሶች ደምቆ ይቀጥላል፡፡ ለአንድ ሳምንት የዘለቀው ፌስቲቫሉ፤ ጥናታዊ ፊልሞች፣ ዎርክሾፖችና ሴሚናሮችን ጨምሮ የዲጄ ፓርቲ፣ የሰርከስ ትርኢትና ባህላዊ ውዝዋዜዎችም…
Rate this item
(4 votes)
በባህር ዳርና በአዲስ አበባ ከ15 ዓመታት በላይ በምሽት ክበቦች ሰርቷል፡፡ “ስያሜ አጣሁላት” በሚለው የመጀመሪያ አልበሙ ከህዝብ ጋር የተዋወቀው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ፤ ሦስተኛ አልበሙን (ስወድላት) ሰሞኑን ለቋል፡፡ በአዲሱ ስራውም ስለ ሃገር፣ ስለ ፍቅር፣ ስለ ታማኝነት፣ ስለ ጎንደር፣ ስለ ወሎና ምንጃር ብዙ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ረቡዕ የኢየሱሥ ክርስቶስ ልደት (ገና) በኢትዮጵያውያን ክርሥቲያን ምዕመናንና በመላው ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተከብሮ አልፎአል፡፡ ገና፡- የጌታ ልደት ነው፤ የጌታ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ ልደት፡፡ የገና ራሥ ደግሞ ለክርሥትና ሃይማኖት መከሠትና እውን መሆን ምክንያት የሆነው በክርሥትና የመለኮት ሊቃውንት የቤተ ክርሥቲያን ራሥ የሚሠኘው ኢየሡሥ…
Rate this item
(3 votes)
ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከተጠናቀቀ በኋላ በዓለም አቀፍ ደረጃ ጦርነቱን መግለጽ የሚችል የሥነ-ግጥም ውድድር ተካሂዶ ነበር፡፡ አያሌ ገጣምያንም በቋንቋ ውበት የተራቀቁበትን አያሌ ቅኔያት ዘረፉ፡፡ ብዙ ሺ ታዳሚያን በተሰበሰቡበትም ዳኞች ተሰይመው… ግጥሞችን መፈተሽ ያዙ፡፡ ገጣሚ “ያሸንፍልኛል” ያለውን ግጥም እየያዘ መድረኩን ነገሰበት፡፡ ሶስት…
Rate this item
(4 votes)
ከውሃ እስከ ውሃ የጉዞ ማስታወሻመግቢያ 1 የአሶሳው ጉዞ ከጐንደር ጉዞዬ በኋላ ወደ ጓሣ (ሰሜን ሸዋ) መሄዴን ተርኬያለሁ፡፡ ከዚያ እንደተመለስኩኝ ወደ አሶሳ (ቤኒሻንጉል ጉሙዝ) ግድቡ አካባቢ ለሚካሄድ የኪነጥበብ ፕሮግራም ተጋብዤ ሄድኩኝ፡፡ እዚያ ለአራት ቀን ያህል ቆይቼ እንደተመለስኩ ደሞ ሌላ ጉዞ ገጠመኝ…
Rate this item
(9 votes)
ክፍል ፫የክፍል ፪ ጽሑፍን ያቆምነው የአማርኛ ፊደል ያሉት 7 ድምፅ ወካይ ሆሄያት ብቻ ሆኖ ሳለ የአማርኛ ፊደል መሻሻል ወይም በዝተዋልና ይቀነሱ ጥያቄዎች መነሣት ይገባቸዋልን የሚለውን በቀጣይ እናየዋለን በማለት ነበር፡፡ ቀደም ብሎ በክፍል ፩ ጽሑፌ የአማርኛ ፊደል ይሻሻል በሚል ሰበብ ከተለያዩ…