ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
ሶስተኛው መርህ የንግድ ተቋማት ለወጣት ሰራተኞች፣ ለወላጆች እንዲሁም ለተንከባካቢዎቻቸው ምቹ የሆነና አቅምን ያገናዘበ የስራ አከባቢን መፍጠር እንዳለባቸው ያትታል፡፡ ሰነዱ እንደሚያስረዳው ወጣት ሰራተኞች ስንል በህግ ለስራ ከተፈቀደው ዝቅተኛ የእድሜ ወሰን(14 አመት) የዘለሉና በገቢ ማስገኛ ስራዎች ላይ ተሰማርተው የሚገኙትን ነው ፡፡ የእነዚህ…
Rate this item
(3 votes)
“ቅኔን ሳያውቁ ቅኔን መፍታት ታላቅ ድፍረት”በሚል ርእስ ለቀረበ ትችት የተሰጠ መልስ በሌላ የወረቀት ሥራ ብዙ ጊዜ ስለምጠመድ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ጋዜጣዎችን የማንበብ የዳበረ ልምድ የለኝም፡፡ ታኅሣሥ 19 ቀን 2006 ዓ. ም የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ስምህ ተጠቅሷልና ተመልከተው…
Rate this item
(1 Vote)
የአፍሪካ 100 ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች ሰሞኑን ይፋ የተደረጉ ሲሆን የደቡብ አፍሪካዎቹ - ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ሳውዝ አፍሪካ፣ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኬፕታውንና ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ስቴሌንቦስች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን ደረጃ እንደወሰዱ “ፎር አይሲዩ” የተባለው ተቋም አስታወቀ፡፡የታንዛኒያው ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ዳሬሰላም በአራተኛነት ጣልቃ ቢገባባቸውም፣ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ…
Rate this item
(0 votes)
የህይወት ትርጉም የህይወት ትርጉም ምንድርነው? የሰው ልጅም ሆነ ማንኛውም ፍጥረት የዚህን ጥያቄ መልስ ማወቅ፣ ወደ ኃይማኖተኝነት ፅንፍ ሊመራ ይችላል፡፡ ግን አለመጠየቅስ ይቻላልን? ጥያቄው ተጠይቋል እንበል፤እኔ ብሆን መላሹ…አንድ ለራሱ ህይወት ላቅ ያለ ስፍራ የሚሰጥ፣ ሆኖም ግን ለመሰሉ ሰውና ለሌሎች ፍጥረታት ቦታ…
Rate this item
(0 votes)
የዛሬ ሣምንት ቅዳሜ ነው፡፡ አብዛኛውን ቅዳሜዎቼን እንደማሣልፋቸው ሁሉ የዕለቱን ጋዜጦችና መጽሔቶች ሰብስቤ፣ ዘወትር መልካም ቡና ከማገኝበት ቤት ተቀምጫለሁ፡፡ በወፍ በረር የማያቸውን አይቼ በዕለቱ የወጣውን ሳምንታዊውን አዲስ አድማስ ጋዜጣ መመልከት ጀመርኩኝና… ገጽ 11 ላይ ደረስኩ፡፡ “ቅኔን ሳያውቁ ቅኔን መፍታት ታላቅ ድፍረት”…
Saturday, 28 December 2013 12:21

“ሐቅ ሐቁን ለህፃናት”

Written by
Rate this item
(0 votes)
በጥላቻና በእርግማን የተሞላ “መጽሐፍ”ደራሲ - “አታኸልቲ ሓጐስርዕስ -ሖቅ ሖቁን ለህፃናት የገፅ ብዛት - 175የታተመበት ዘመን - 1998 ዓ.ም የሽፋን ዋጋ - ብር 15.00 መፅሃፉ፤ በአጤ ቴዎድሮስ፣ አጤ ዮሐንስና አጤ ምኒልክ ዘመነ ግዛት ላይ ተመስርቶ የሶስቱንም ነገሥታት ጥንካሬ ሳይሆን ድክመት ለማሳየት…