ጥበብ
(ስለ ሂስና ሃያስያን)ሃያሲ ማለት መንገዱን የሚያውቅ ነገር ግን መኪና ማሽከርከር የማይችል ሰው ነው፡፡ ኬኔዝ ቲናን (እንግሊዛዊ የትያትር ሃያሲ)ፊልሞቼን የምሰራው ለህዝቡ እንጂ ለሃያስያን አይደለም፡፡ ሴሲል ቢ.ዲ.ሚሌ (አሜሪካዊ የፊልም ፕሮዲዩሰርና ዳይሬክተር)ነፍሳት የሚነክሱን ለመኖር ብለው እንጂ ሊጎዱን አስበው አይደለም፡፡ ሃያስያንም እንደዚያው ናቸው፤ ደማችንን…
Read 1896 times
Published in
ጥበብ
በ1990ዎቹ “እፍታ” በሚል ርዕስ በተከታታይ ለንባብ ከቀረቡት ጥራዞች በአንዱ፤ ስለ አሜሪካ አገር የተፃፈ የጉዞ ማስታወሻ ማንበቤ ትዝ ይለኛል፡፡ በዚያ ጽሑፍ ላይ አሜሪካዊያን “አገራቸው፣ ሰዋቸው፣ ሕንፃዎቻቸው፣ መንገዳቸው፣ ሀሳባቸው…” በአጠቃላይ ሁሉ ነገራቸው ትላልቅ መሆኑ እንዳስገረመ ፀሐፊው ይገልፃል፡፡ እኔም ባለፈው ሳምንት ከ6 ኪሎ…
Read 1376 times
Published in
ጥበብ
“በጨለማ ውስጥ ያለች ኮከብ በሩቁ ታበራለች”ድምፃዊ አብርሀም ገብረመድህን “ማቻ ይስማአኒ ሎ” (ምቾት ይሰማኛል እንደማለት ነው) የሚል አልበም በቅርቡ ለአድማጮች ጆሮ አድርሷል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ኤልሳቤት እቁባይ ከድምፃዊው ጋር በአልበሙና በአጠቃላይ የሙዚቃ ስራው ዙሪያ አጭር ቃለምልልስ አድርጋለች፡፡አሊብራን ከነነፍሱ ነው የምወደው፣ ዘፈኖቹን…
Read 1746 times
Published in
ጥበብ
የሴትን ልብ ለማግኘት እርግጠኛው መንገድ ተንበርክኮ ማለም ነው፡፡ ዳግላስ ጄሮልድ (እንግሊዛዊ ፀሃፌ ተውኔት)ማናቸውንም የፍቅር ጉዳዮች አላስታውስም። ሰው የፍቅር ጉዳዮችን በምስጢር ነው መያዝ ያለበት፡፡ ዋሊስ ሲምፕሰን (ትውልደ-አሜሪካ እንግሊዛዊ መኳንንት)መጀመሪያ ማፍቀር እንጂ መኖር አልፈልግም፡፡ መኖር የምሻው እግረመንገዴን ነው፡፡ ዜልዳ ፊትዝጌራልድ (አሜሪካዊ ፀሃፊ)ከሁሉም…
Read 3708 times
Published in
ጥበብ
በአጠቃላይ ጥበበኞች ናቸው - የዚያ ሰፈር ልጆች፡፡ ጥበበኞች እና ድሆች:: ድሮም ጥበበኞች ነበሩ ለማለት ግን አይቻልም፡፡ ለአንድ ሰሞን ነው ንሸጣው የሚጠናወታቸው፡፡ ያ ሰሞን ሲያልፍ ወደ ሌላ ተቀይረው ይገኛሉ፡፡ ሁሉንም ነገር መሆን ይችላሉ፤ ንሸጣው ሲጠናወታቸው፡፡ ከዚህ በፊት የፎርጅድ ሰራተኛ ሆነው ነበር፡፡…
Read 1695 times
Published in
ጥበብ
(ስለጋብቻና ፍቺ)አባት ለልጆቹ ሊያደርግ የሚችለው ትልቁ ነገር፣ እናታቸውን ማፍቀር ነው፡፡ ቴዎዶር ኼስበርግ ሰዎች በትዳር የሚዘልቁት፣ ስለፈለጉ ነው እንጂ በሮች ስለተቆለፉባቸው አይደለም፡፡ ፖል ኒውማን ፍቺ አካልን እንደመቆረጥ ነው፡፡ አንዳንዴ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል፡፡ ከተቻለ ግን ባይሆን ይመረጣል፡፡ ምክንያቱም ዘላቂ አካል ጉዳተኝነትን ያስከትላል፡፡ቢል…
Read 1694 times
Published in
ጥበብ