ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ቤርሙዳ ትራይአንግል በአትላንቲክ ውቅያኖስ የሚገኝ የሰዎች፣ የአውሮፕላኖች፣ የመርከቦች ደብዛ ይጠፋበታል፣ እዚያ የገባም አይገኝም የተባለለት ሥፍራ ነው፡፡ ቤርሙዳ የገባ አይወጣም፡፡ ይኑር ይሙት አይታወቅም፡፡ የእኛው ሀገር ውድ ደራሲና ጋዜጠኛ በዓሉ ግርማም እስካሁን ሕይወቱ አለፈ ብሎ ያረጋገጠም ሆነ የለም በዚህ አለ የሚለን አልተገኘም፡፡…
Rate this item
(0 votes)
“ጎተ የአጭር ልቦለድ ቡፌ ነው ያቀረበልን“መስዑድ ጀማል እባላለሁ፡፡ በ“ሠላሳዎቹ“ መድበል ውስጥ “ወሎ ሎጂ“ የተሰኘ ሥራዬ ታትሞልኛል፡፡ በሙያዬ በአማራ ሚዲያ ኮሙኒኬሽን (አሚኮ) ጋዜጠኛ ነኝ፡፡ድርሰትህ በ“ሠላሳዎቹ“ የአጫጭር ልብወለዶች መድበል ውስጥ በመካተቱ ምን ዓይነት ስሜት ፈጠረብህ? ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ዕድል ገጥሞህ ያውቃል? የራስህን…
Rate this item
(2 votes)
“እድል መሰጠቱ በራሱ በጣም ትልቅ ነገር ነው”ነዋል አቡበክር እባላለሁ። በሙያዬ የሚዲያ ባለሞያ ነኝ። በ“ሠላሳዎቹ“ የአጫጭር ልብወለዶች መድበል ፅሁፎቻቸው ከታተመላቸው 30 ወጣት ፀሀፍት አንዷ ነኝ። ‘’የክራሩ ክር’ የሚል ድርሰቴ በመድበሉ ውስጥ ታትሞልኛል፡፡ድርሰትሽ በ“ሠላሳዎቹ “ የአጫጭር ልብወለዶች መድብል ውስጥ በመካተቱ ምን ዓይነት…
Rate this item
(0 votes)
ሊድያ ተስፋዬ እባላለሁ። ትውልድና እድገቴ አዲስ አበባ ነው። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ በኢኮኖሚክስ ቀጥሎም በእንግሊዝኛ ሥነ ጽሑፍ ተመርቄአለሁ። በሕትመት ሚድያው ላይ ከጀማሪ ዘጋቢነት ጀምሮ በተለያዩ ድርሻዎች ሠርቻለሁ፣ አሁንም እየሠራሁ ነው። ድርሰቴ በመጽሐፍ ላይ ሲታተም የአሁኑ የመጀመሪያዬ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በመደበኛነት…
Monday, 22 January 2024 08:26

ደራሲ እና እውነት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የደራሲ ተቀዳሚ ጥሪ ለእውነት መመስከር ነው፤ ለእውነት ለመመስከር፣ በውስጠኛ አሳቡ እውነተኛ መሆን ይኖርበታል። ለራሱ እውነተኛ ሳይሆን ለሌላው እውነተኛ ልሁን ቢል ግብዝ ነው። ደራሲ ከእውነት ወዲያ ሕይወት፣ ወገን፣ አገር የለውም። የሚበልጥበት፣ መወደድና መደነቅ ሳይሆን፣ ጭለማን መግለጥ፣ ብርሃን መፈንጠቅ ነው።ጥሩ ደራሲ፣ ጥልቅ…
Rate this item
(0 votes)
ወደ አዳራሹ ስገባ አስፈሪ ድምፅ ተቀበለኝ። አስፈሪ!“አታስመስል! … አታስመስል!” የሚያንባርቅ ድምፅ! “ወደዚህ የገባኸው ሠዓሊውን ስለምታከብረውና ስለምትወደው ነው?” ድምፁ ከየት እንደመጣ የማን እንደሆነ ለማወቅ ያስፈራል። ቤቱ የእርሱ ነው እና እንዲህ እንደልቡ የሚያንባርቀው የገብረ ክርስቶስ ደስታ መንፈስ ይሆን? ከፍርሃቴ የተነሳ አዕምሮዬን ለማረጋጋ­ት…
Page 4 of 247