Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
በገበና የቴሌቪዥን ድራማ ላይ ሲሳተፉ ከነበሩት ተዋናዮች የተወሰኑት ለቀቁ • የሰው ለሰው ተከታታይ ድራማ ወሳኝ ሰው አጣ • ቴዲ አፍሮ ከአዲካ ጋር ተጋጨ፤ ከማናጀሩም ጋር ተለያየ • መቲ (መታሰቢያ) ከሰይፉ ጋር ተለያየች… ጭልም ካለው ነገር ላለመጀመር አሰብኩና ወደ ኋላ መለስ…
Rate this item
(0 votes)
በ1891 ዓ.ም ከጅቡቲ አዲስ አበባ ለመምጣት በእግር የሚጓዙ ሰዎች አንድ ወር ይወስድባቸው ነበር፡፡ በ1900 ዓ.ም ይህንኑ ርቀት በባቡር ለማቋረጥ ሁለት ቀን ብቻ እንደሚያስፈልገው ታየ፡፡ ነሐሴ 12 ቀን 1921 ዓ.ም ከጅቡቲ የተነሳው አውሮፕላን አዲስ አበባ ስጋ ሜዳና (ታጠቅ) ደርሶ ለማረፍ ጥቂት…
Saturday, 09 June 2012 10:57

የሐሳብ ታቦታት

Written by
Rate this item
(0 votes)
መጋረጃው ሲገለጥ የንጉሡ ዙፋን አለ፡፡ መንጠላቴቱ ሲከፈት መንበሩን እናያለን፡፡ በመንበሩ ላይ ታቦቱን …በታቦቱ ውስጥም …ፅላቱን…በፅላቱ ላይ ቃላቱ፡፡ የትዕዛዝ ቃላቶች፡፡ ቃላት የሐሳብ መሠወርያ ታቦታት ናቸው፡፡ ሐሳቡ በራሱ ደግሞ ሊል የሚፈልገው ነገር ጽላት ነው፡፡ የምንደርስበት ነገር ደግሞ ነገሩ በቁሙ ካለው ማንነት ውጪ…
Saturday, 02 June 2012 09:59

የጥር ቅዳሜ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ታክሲ ውስጥ ከተዋወቅን በኋላ በአካለ ሥጋና በመጠነ ሐሳብ ለመገናኘት ዛሬ የመጀመሪያ ቀጠሮዋችን ነው… ፒያሳ Five town ቀደም ብዬ እየጠበኩት ነው፡፡ እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ሌላ…ብዙው ምክንያት ቢቀር እንኳ ከእኔ ለመገናኘት ዛሬ…የመጀመሪያው ቀጠሮዋችን ስለሆነ…ይመጣል…የተንቀዠቀዡ ዐይኖች ቢኖሩትም የኔን ውበት ለማክበር እንደማይዘገይ ተስፋ አደርጋለሁ…ስለዚህ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ስነ ጽሁፍ አዲስ ዘዴን የሞከረ፣ የፈጠረ እና ተወዳጅ የስነ ጽሁፍ ሰው ነው፡፡ እንደሌሎቹ የስነ ጽሁፍ ሰዎች፣ ስነ ጽሁፍ የነፍስ ጥሪው እና የተፈጥሮ ስጦታው ብቻ አልነበረም፡፡ ስነ ጽሁፍን እስከ ሁለተኛ ዲግሪ (በማስተርስ ዲግሪ) የተማረ፣ ቴክኒኮቹንም በስራዎቹ ተግባራዊ ያደረገ ነው፡፡ በዚህም…
Rate this item
(0 votes)
የአርቲስት ሙላቱ “ተተኪ” የተባለው ሳሙኤል ኮንሰርት ያቀርባል ኢትዮጵያዊቷ ታዳጊ ናጃት አልከድር፤ በአሜሪካ የመለስተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል በሚደረገው የእንግሊዝኛ ስፔሊንግ ውድድር መሳተፍ የጀመረችው አምና ሲሆን በምትኖርበት በኖርዝ ካሮሊና በተደረገው ክልላዊ ውድድር አሸንፋ ነበር፡፡ የ13 ዓመቷ ናጃት NACHTMUSIK የሚለውን ቃል ስፔሊንግ…