ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
የፊልሞቻችን በቁጥርና በጥራት እየበዙና እያደጉ መምጣት ይበል የሚያሰኝ ነው:: በዚህ ፅሁፍ የምናነሳቸው አንዳንድ ስህተቶች ከተስተካከሉ ደግም የበለጠ እየተሻሻሉና እየላቁ እንደሚመጡ እምነቴ ነው:: ሰሞነኞቹም ሆነ ቀደምቶቹ ፊልሞችና ድራማዎች ላይ የህክምና ጽንሰ-ሀሳብና የሃኪሞች ገጸባህርያትን በተደጋጋሚ ተመልክቻለሁ:: የእነዚህ ገጸባህርያት መግባት ፋይዳው እምብዛም የሆነብኝ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ስለ ሥነግጥሟ የሚቆረቆርላትና የሚጮህላትን፤ ከዕድሜው አብላጫውን ጊዜ ለሥነግጥም በመሥጠት ሲመራመርና ሲያስተምር የኖረውን አንድ ሰው ካጣች ድፍን ሁለት ዓመት ሆነ፡ የዛሬ ሁለት ዓመት በዚሁ ጊዜ ነበር የሥነጽሑፍና የሥነግጥም መምህርና ተመራማሪ ብርሃኑ ገበየሁ በሞት የተለየን፡፡ ሞቱ እጅግ ቅፅበታዊ፣ አስደንጋጭና ለማመን የቸገረ…
Rate this item
(13 votes)
ቴዲ ሰባኪ ቢሆንም እንኳ የሃይማኖትንና የእምነትን ፍቺ በቅጡ ሳይተነትንልን፣ እንደ አሳቢም ጉዳዩን ከምክንያት እና ውጤት አንፃር ሳያሳየን “ሃይማኖት የሰው ልጅ እጅ ሥራዎች ናቸው፣ አለ የምንለው አምላክ አንድ ከሆነም አሁን በምድር ላይ ያሉትን ሃይማኖቶች አያውቃቸውም፡፡” ይለናል፡፡ የመጀመሪያዎቹ የሰው ልጅ ሞዴል ፍጥረታት…
Rate this item
(0 votes)
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ በስሩ ያቋቋመው “ፊደል አሳታሚ” ድርጅት ሥራ መጀመሩን ለማብሰርና በማተሚያ ቤቱ የታተሙ ስድስት መፃሕፍት ለህዝብ ይፋ ለማድረግ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የምረቃ ሥነ ስርዓት በሒልተን ሆቴል ተካሂዷል፡ የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ መሥራችና ፕሬዚዳንት ረዳት ፕሮፌሰር ወንድወሰን ታምራት ባደረጉት…
Rate this item
(0 votes)
የአቧራ ምሠሦ የሚቆምበት ምድረበዳ፣ በዕድሜ የተጋጠ ቦረቦር … ጭራሮዋቸው የተንጨፈረረ አጫጭር ግራሮች ታዩኝ፡፡ ለምን እንደሆነ አላውቅም… የከረረ ፀሐይ፣ ያረረ ሰማይ ታየኝ፡፡ ደሞ መለስ ብሎ አፈር የመሠለ አረፋ የሚደፍቅ ወንዝ፤ … የሚያባባ የወፎች ዜማ መጣብኝ፡፡ ፍቅር የተከለከሉ ልቦች፣ ለጦርነት የተቃኙ ወጣት…
Saturday, 07 July 2012 10:25

የብርሃን ነፍስ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ፍልስፍናዊ ወግ ብርሃን ሲተክዝ አጋጥሞህ ያውቃል? ካላጋጠመህ ዛሬ ይህን ጽሑፍ አንብበህ ስትወጣ ከልብህ አስተውለህ እንድታይ አግዝሃለሁ፡፡ ብርሃን የሚተክዘው ነፍስ ስላለው ነው፤ የሚደምቅ የሚመስለው ነፍሱን ከበርባሮስ (የጨለማ አለም) ደረት ላይ ሲያነግሰው እንደመሳቅ ሲያደርገው ነው፡፡ ሳቁ የመዝለፍለፍ ቅርጽ አለው፡፡ የነፍስ አንኳሮች የመቆሚያ…