Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
በሚያዝያ ወር 1934 ዓ.ም በደብረ ብርሃን ከተማ መግቢያ ጠባሴ በሚባል መንደር በእረኝነት ላይ ተሰማርቶ የነበረ አንድ የስምንት ዓመት ልጅ በቅርብ ርቀት በአስፋልቱ ላይ ባለፈው ሮልስ ሮይስ መኪና መስኮት ውስጥ ያየው ሰው ምስል በቀላሉ ከህሊናው የሚጠፋ አይነት አልሆነበትም፡፡ ማታ ከብቶቹን ሰብስቦ…
Rate this item
(3 votes)
ህዳር 10 ቀን 2005 ዓ.ም “ልዩ ድግስ” ተብሎ በተደጋጋሚ በሬዲዮ የሰማነው ዝግጅት የተከናወነበት ዕለት ነበር - “የሺ ጋብቻ” አንድ ወይም ሁለት ጥንዶችን ብቻ ሳይሆን በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ጥንዶችን የያዘ የ “ሺዎች ጋብቻ” ነበር፡፡ እነሆ በዚሁ እለት የሺ ጋብቻው እየተካሄደ በነበረበት…
Rate this item
(1 Vote)
(ደራሲው) የአራት ኪሎ መፍረስ የሚያስከትለው ሰብአዊ ቀውስ ከፍተኛ ነው የሚል አቋም ቢኖረውም በሌላ አንፃር መፍረስ የለበትም አይልም፡፡ ታዲያ ምን ይሁን ለሚሉትም ፀሐፊው አማራጭ አይሰጥም፡፡”አዲስ አድማስ ጋዜጣ በህዳር 1 ቀን 2005 ዓ.ም ዕትሙ፣ የዳዊት ንጉሡ ረታን ጽሁፍ “ጉንጭ አልፋው የዓለማየሁ ገላጋይ…
Rate this item
(6 votes)
እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ የሬዲዮ መቀበያችንን መስመር በኤፍ ኤም በኩል ከአንዱ ጫፍ ወደ ሌላው ጫፍ ብንዘውረው ሰባት ያህል የሬዲዮ ጣቢያዎችን ማግኘት እንችላለን፡፡ ሬዲዮ ጣቢያዎቹ የተለያዩ ቢሆኑም አብዛኞቹ የሚያቀርቡት ተመሳሳይ “ዝግጅት” ነው፡፡ አንዱን ጣቢያ ከሌላው ለመለየት የሚያስችል የራሳቸው የሆነ መለያ ቀለም…
Saturday, 24 November 2012 13:07

ወጣቷ የፊልም ባለሙያ ምን ትላለች?

Written by
Rate this item
(7 votes)
ብዙ የፊልም ጽሑፎች እንዳሉሽ ሰምቻለሁ “ሰምና ወርቅ”ን በቅድሚያ ለመስራት ለምን መረጥሽ? ስትፅፍ አንዱን ጀምረህ ሳትጨርስ ሌላውን ልትጀምር ትችላለህ፡፡ አጠገብህ ያሉት ሰዎች ስክሪፕቱን አይተውት ሊወዱት ይችላሉ፡፡ የት ደረሰ ብለው ሲጨቀጭቁህ ማለቅ አለበት ብለህ ለመጨረስ ትጣደፋለህ፡፡ ወንድሞቼና እህቶቼ እያነበቡ የሙሴ (ካሳሁን ፍስሀ…
Rate this item
(1 Vote)
አስቀድሜ የተከሳሽነት ድምፄን ላሰማ!እነሆ በዛሬ ሳምንቱ የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በቁጣ ገንፍለው ድንገተኛ ክስ የመሰረቱብኝ የኬሚካል ኢንጅነሪንግ ባለሙያው ጌታሁን ሄራሞ፤ የክስ ጭብጣቸውን ለማጠናከር 130 የእንግሊዘኛ ቃላትን በመጠቀም፤ አምስት የውጪ አገራት መፃህፍትን በማጣቀስ፤ የአራት ታዋቂ ናቸው ያሉትን የውጪ ደራሲዎች ስም ጠቅሰውና…