Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(5 votes)
ወደ ዋናው ጥያቄ ከመግባቴ በፊት ስለ ልብሽ ልጠይቅሽ እፈልጋለሁ፡፡ ልብሽ እንዴት ነው?(ረጅም ሣቅ)…ልቤ ድም ድም እያለ ነው፤ በአግባቡ ይመታል፡፡ በቅርቡ ያወጣሽው አልበም “ልቤን” ስለሚል ልቧን ምን አገኘው ብዬ ነው?“ልቤን” የዘፈንኩት ዜማና ግጥም ተሰጥቶኝ ነው፡፡ የኔ ልብ ድጋሚ ሊወሰድ አይችልም፤ ምክንያቱም…
Saturday, 09 February 2013 12:15

ራሳችሁ ላይ አነጣጥሩ!

Written by
Rate this item
(4 votes)
ብዙዎቹ መከፋቶችና መጥፎ ስሜቶች የሚመነጩት ከፉክክር ወይም ራስን ከሌሎች ጋር በማነፃፀር ነው፡፡ ሌሎች ከኛ የተሻለ ሥራ ሰርተው ስናይ ስለራሳችን መጥፎ ስሜት ይሰማናል፡፡ ትኩረታችንን ድክመቶቻችን ላይ ባደረግን ቁጥር ስለራሳችን ፈፅሞ ጥሩ ስሜት ሊሰማን አይችልም፡፡ ሌሎች ከኛ የበለጠ መልከመልካምና ቆንጆዎች በመሆናቸው ብቻ…
Rate this item
(4 votes)
“የዚህ መጽሐፍ ዓላማ የኢትዮጵያ አዲሱ ትውልድ ማንነቱን በቅድሚያ እንዲያውቅ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው፡፡ የራሱን ታሪክ በቅድሚያ ባለማወቁ ለጥራዝ ነጠቆች መሣሪያነት እንደዋለ አይተናል” ይላል - የመጽሐፉ መግቢያ የመጀመሪያ አንቀጽ፡፡ መጽሐፉ ከታሪክ ዘገባ ሊፈረጅ ይችላል፡፡ ሆኖም አንድ የታሪክ ጸሐፊ ከምንም አይነት የሃሳብ መዋለል…
Rate this item
(2 votes)
“ቱሪዝም በኢትዮጵያ” በተሰኘ በጥናት የተደገፈ መጽሐፋቸው ጌታቸው ደስታ የጥምቀት እንዲሁም የቃና ዘገሊላ ሚካኤል ክብረ በዓላትን አስመልክተው “በጐንደር በተለይ አፄ ፋሲለደስ መታጠቢያ ተገኝቶ የጥምቀት በዓልን ማክበር እጅግ በጣም ጐብኚዎችን የሚያስደምም ትርዒት ነው” ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ በዓለ ጥምቀት መዲና የሆነችው ጐንደር፣ ሰው ሰራሽና…
Rate this item
(2 votes)
“ባህል ህይወት ነው፤ ሳንሱር ግን ማጭድ ነው” በኢትዮጵያ የዘመናዊ ቴአትር ታሪክ ውስጥ በመድረክ የቀረበ ቀዳሚ ተውኔት ሆኖ የሚቆጠረው፤ ፊታውራሪ ተክለሐዋርያት ተክለ ማርያም የደረሱት “የአውሬዎች ተረት (ፋቡላ)” ነው፡፡ ይህ በግጥም የተዘጋጀ ድርሰት በ1903 ዓ.ም ተጽፎ ለልጅ እያሱ የተበረከተ ሲሆን፤ በቴአትር መልክ…
Saturday, 26 January 2013 14:46

የታገል ሰይፉ ግጥሞች!

Written by
Rate this item
(31 votes)
ሰለሃገራችን ግጥም ስናነሳ ታገል ሰይፉ ፈጽሞ የማይረሳ ተዋናይ ነው፡፡እንደ ታገል በአስራስድስት አመቱ ብዕር ጨብጦ ግጥም የጻፈና በዚያ እድሜው ሰዎችን ያስደመመ ሌላ ማንም ታዳጊ አልነበረም፡፡ በተለይ “ፍቅር” በሚል ርዕስ የጻፈው መጽሃፉ፣ በዚያ እድሜ እንደዚያ ይታሰባል ለማለት የሚቸግር ነበር፡፡ ከዚያም በኋላ “ቀፎውን…