ጥበብ

Rate this item
(6 votes)
በወሎ የተለያዩ ሀገረሰባዊ ባህሎች (ፎክሎሮች) ውስጥም፤ የማህበረሰቡን ባህላዊ እውቀት የሚያመላክቱ አንድ አይነት ውስጣዊ መዋቅሮች ያጋጥማሉ፡፡ ከእነዚህ መዋቅሮች መካከል ሦስት ቁጥር፣ በወሎ ፎክሎሮች ውስጥ ያለውን ቦታ መፈተሽ የዚህ ንዑሥ መዋቅራዊ ትንተና ዋና ዓላማ ነው፡፡ ሦስት ቁጥር፣ በኩታበር ፎክሎር ውስጥ ያለው ቦታ…
Rate this item
(0 votes)
“ወታደር የተማረና ያወቀ መኾን አለበት” ከግራዚያን ጭፍጨፋ፣ ከጣሊያን ወረራ … የውጊያ ስልት ጨምቆ ያወጣ መጽሐፍ ለዚህ ጹሑፍ መነሻ የኾነኝ፣ ጣሊያን ለቀድሞ የጦር አበጋዟ ለማርሻ[ል] ግራዚያኒ ሐውልት በማቆሟ ሳቢያ፣ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን መቆጣታቸውን፣ ተቆጥተውም ለሰልፍ መውጣታቸውን፣ ሰልፍ ወጥተውም በኢሕአዴግ ሕግ አስከባሪዎች መታገታቸውንና…
Rate this item
(15 votes)
‹‹ታዲያ በዚህ አገር የፍቅር ማደሪያው የትኛው ልብ ነው?›› በተስፋ በላይነህ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. የጥበብን ሃይል የምናውቀው የተደበቀን ምስጢር ወደ ገሃድ ማውጣቱ፤ የተሰወረን አዚም፤ የጠፋን መንገድ በማመላከት መስመር ማስያዝ መቻሉ፤ በጦር በሰይፍ እንኳ የቀረበን ፍርድ ለእውነትና ለእውቀት ወግኖ መገኘቱ ከዛም ለትውልድ ቅርስ ሆኖ…
Rate this item
(6 votes)
“ገጣሚያን ለሰው ልጆች ነፍስ አዲስ መስኮት ከፍተዋል” ደረጀ በላይነህ ስለ ኪነ ጥበብ አጠቃላይ መልክ ስናወራና ስንተርክ ብፌው ሙሉ ዥንጉርጉር መሆኑ የግድ ነው፡፡ ነጣጥለን ሳይሆን ህብረ -ቀለማዊነቱን ጠብቀን ነው፡፡ በልባችን እያቀማጠልን፣ዜማ አውጥተን ስናቀነቅነው እንደ ተለያየ ቅርንጫፍ ግን በአንድ ግንድ እንዳለ ውበት…
Rate this item
(4 votes)
ባለፈው ሳምንት በራሽያ ሰባት ሬስቶራንቶች ስላሏቸውና በቢሾፍቱ ---ሪዞርትን ስለከፈቱ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር---- ሰፋ ያለ ቃለምልልስ አቅርበን ነበር፡፡ በቦታ ጥበት የተነሳ ኢንቨስተሩ ከራሽያ ማፍያዎች ጋር የነበራቸውን አስገራሚ ገጠመኞችና ውጣ ውረዶች ሳናቀርብ ቀርተናል፡፡ ዛሬ ይሄን ታሪካቸውን እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ከኢንቨስተሩ ጋር ቃለምልልሱን ያደረገችው የአዲስ…
Rate this item
(7 votes)
“ጅምሬ ወዴት እንደሚሄድ አውቀዋለሁ” ከትውልድህ እንጀምር የተወለድኩት ጎሬ/ኢሊባቡር ነው፤በእኛ ጊዜ ጠቅላይ ግዛት ይባል ነበር፡፡ እዛ ትንሽ ተምሬአለሁ፡፡ ቤተሰቦቼ እዛ ነበሩ፡፡ ከዛም በተረፈ አዲስ አበባ ተምሬ ነው በ17 ዓመቴ ከኢትዮጵያ የወጣሁት፡፡ በምን ምክንያት ወጣህ? ዕድል፡፡ እርግጥ ቤተሰቦቼ ገንዘብ ኖሯቸው አይደለም፡፡ ከኢትዮጵያ…