ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
የአገራችን ኪነጥበብ በተለይም ሙዚቃውንና ስነፅሁፉን የተጣባው አንድ መጥፎ አመል አለ፤ እሱም የገዘፉ ስሞች ላይ በመንጠልጠል ትራፊ ዝና የመልቀም አባዜ ነው፡፡ እንዲህ አይነት የብልጣብልጥ አካሄድ ብዙ አሉታዊ ውጤት ሲፈጥር ይታያል፡፡ ሁለቱን ልጥቀስ፡፡ ቀዳሚው መንጠልጠልን ተከትሎ የሚመጣ የዝና ቁራጭ ወደ ራስ እንዳይመለከቱ…
Rate this item
(0 votes)
“የኢትዮጵያ ሥነጥበብ መነሻው ፎቶግራፍ ነው” ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ሐምሌ 24 ቀን 2005 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሰዓሊያንና ቀራፂያን ማህበር ከሩሲያ ሳይንስና ባህል ማዕከል ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ሥነ ጥበብን ታሪክ ርዕስ ያደረገ የውይይት መድረክ አዘጋጅተው ነበር፡፡ በዕለቱ የማህበሩ ሊቀመንበር ሰዓሊ ስዩም አያሌው ባደረጉት…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት “በስብሃት ላይ የተቃጣው የሚካኤል ዱልዱም ሰይፍ” በሚል ርዕስ አስተያየት የፃፈው ሚልኪ ባሻ ጥሩ ወዳጄ ነው፡፡ በባህርዩም ዝምና ዝግ ያለ አመለ ሸጋ ነው፡፡ በአለፍ ገደም ስንገናኝ ስለ ክርስትና እምነታችን፣ ስለ መፃሕፍትና ፀሐፍቶቻቸው እናወራለን፡፡ የሚልኪ አንዳንድ የነገር ምልከታዎች ግር ቢለኝም…
Rate this item
(5 votes)
“መልክአ-ስብሐት” የተሰኘውን እና በደራሲ ስብሐት ገ/እግዚአብሔር ህይወት እና ሥራ ዙሪያ የሚያጠነጥነውን ሰሞነኛ መፅሐፍ በትኩሱ አንብቤ ከመጨረሴ በውስጡ ፍንትው እና ቦግ ያለ አርእስት የያዘ አንድ መጣጥፍ ላይ አስተያየት ብጤ ለመከተብ ልቤ ተጣደፈ፡፡ የመጣጥፉ ርዕስ “ስብሐት ገ/እግዚአብሔርን ከሌላ ማዕዘን” ይላል፡፡ የጥድፊያዬ ምክንያት…
Rate this item
(2 votes)
(ካለፈው የቀጠለ) (ይህን አስተያየት ለጋዜጣ በሚያመች መልኩ ለመቃኘት ሞክሬያለሁ) ባለፈው እትም እንዳስቀመጥኩት “የተረሳ ወራሽ” የተባለው መጽሐፍ መጠንጠኛ ፍለጋ ነው፡፡ ትውልድን ፍለጋና ትምህርትን ፍለጋ መሪ መሽከርክሪት ናቸው፡፡ መለወጥ፣ መፀፀትና ይቅርታ መጠየቅ፣ መራራትና ይቅርታ ማድረግ መፍትሔ ጭብጦች ናቸው (Resolution themes)። ይኸውም ትውልዶችን…
Rate this item
(4 votes)
የክረምቱ ዶፍ ውስጥ ሆነን ሙሽራ ጀንበር የምንናፍቀው በተስፋ ነው፡፡ የብርሃን ቬሎ አጥልቃ ብቅ የምትለው የመስከረም ሰማይ ጀንበር - ከአደይ አበባ ጋር እየጠቃቀሰች መሣቅዋን የምናነብበው ዛሬ ለምቦጩን ከጣለው ሰማይ ሥር ተኮራምተን ነው። ግጥሞችም እንደ አበባ ናቸው፤ በተስፋ ይስቃሉ፣ በትካዜ ይጠወልጋሉ፡፡ ዛሬ…