ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
በሊንኬጅ አርት ሪሶርስ ሴንተር አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው የፊልም ፌስቲቫልና የፊልም ውድድር ባለፈው ሳምንት ተካሂዶ አሸናፊዎች ተሸለሙ፡፡ ድርጅቱ ዘንድሮ ለስምንተኛ ጊዜ ባካሄደው ዝግጅት ፊልሞችን በእስር ዘርፎች አወዳድሯል፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝምና ከደራሲያን ማህበር የተውጣጡ አምስት የፊልም ባለሞያዎች፣ ፊልሞቹን በተለያዩ…
Rate this item
(1 Vote)
ሰዓሊ መዝገቡ ተሰማ “ንግስ” በሚል ርዕስ በብሔራዊ ሙዚየም አዳራሽ ለእይታ ያቀረባቸው ስዕሎች ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ፤ ባለፈው ዐርብ ህዳር 20 ቀን 2006 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ በኤግዚቢሽኑ ስላቀረባቸው ስዕሎችና በአሰራር ላይ ስለሚከተለው መንገድ ሰዓሊው…
Rate this item
(21 votes)
ድሮ ድሮ ክረምት በመጣ የምልበት ምክንያት ከትምህርት ቤት መዘጋት ጋር ተያይዞ የሚመጣውን እረፍት በመናፈቅ ነበር፡፡ አሁን አሁን ክረምቱን ከምናፍቅባቸው ምክንያቶች አንዱ ከመፃህፍት ህትመት ጋር የተያያዘ እየሆነ መጥቷል። አመቱን አድፍጠው የቆዩ መጻህፍት በክረምት ብቅ ማለታቸው የተለመደ ሆኗል፡፡ ከእረፍት ቀናት በአንደኛው የክረምት…
Rate this item
(4 votes)
በወርሃ ታህሣሥ፣ 2001 ዓ.ም ነው … አንዲት ቀይ የቤት መኪና፣ ስድስት ኪሎ ከሚገኘው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ፣ በአንደኛ በር በኩል ወጥታ ቁልቁል ወደ አራት ኪሎ አቅጣጫ ከነፈች፡፡ የጣሊያኖችን የግፍ ጭፍጨፋ ከሚዘክረው ሀውልት ጋ ሥትደርስ፣ ወደ ማርቆሥ ቤተክርሥቲያን ታጠፈችና አሁንም…
Rate this item
(2 votes)
ስግብግብነትን ጠንቁሎ ያወጣው ይመሥላል፡፡ ስግብግብነት ነገን የሚያይ ዓይን የለውም፡፡ ዛሬን ብቻ እያየ፣ ነገን የሚገድል ነቀርሣ ነው፡፡ ፀሐይን በሻማ ያሸጣል፡፡ ንፍሮ ለመቀቀል አጥር ያስፈርሳል፡፡ እንደ መጽሐፍ ቅዱሱ ኤሣው ብኩርናን የሚያህል ታላቅ ክብር በምሥር ወጥ ይሸጣል፡፡ ዘመኑን ሁሉ በሆዱ አጭቆ ትውልድ ይገድላል!…
Rate this item
(11 votes)
በራሱ ላይ መቀለድ የሚችለው አርቲስትዳንኤል ታደሰ ይባላል፡፡ ብዙዎች “ጋጋኖ” በሚል ቅፅል ስም ይጠሩታል። በተለያዩ ቴአትሮችና ፊልሞች ላይ በመተወን የሚታወቅ ሲሆን በተለይም “ሳምራዊ” በተሰኘ ፊልም ላይ በመተወን ይበልጥ ዝነኝነትን አትርፏል፡፡ ለየት ያለ የሰውነት አቋም ያለው ዳኒ ጋጋኖ፤ ራሱን በመተረብና ሰዎችን በማሳቅ…