ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
ያሬድ ዘለቀ Lamb ለሚለው ፊልሙ 12ሚ. ብር አግኝቷል የኃይሌ ገሪማ “የጡት ልጅ” ቀረፃ በሰኔ ወር ይጀመራል የሁለቱም ፊልሞች ቀረፃ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ታዋቂው ኢትዮጵያዊ የፊልም ፕሮዱዩሰርና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ፤ “የጡት ልጅ” በሚል ርዕስ ለሚሰሩት አዲሱ ፊልማቸው የሚውል የ500 ሺህ…
Rate this item
(0 votes)
ሂስ ትምህርት ነው፤ ያወቁትን፣ የታዘቡትን ለሌላው ማስተማር፡፡ ለሌላው ሲባልም ለተመልካቹ፣ ለአንባቢው ወይም ለአድማጩ ብቻ ሳይሆን አንድን ጉዳይ ፈጥሮ ላቀረበው ጭምር ከፈጠረው በላይ በማሰብና በማስተዋል ፈጠራው የተሻለ፣ ያማረ፣ የሰመረ እንዲሆን ትክክለኛውን አቅጣጫ መጠቆም የሃያሲው ድርሻ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ሂስን “ከወተት…
Rate this item
(5 votes)
ሰሞኑን “ቅኔያዊ የዕውቀት ፈጠራ” የሚል በቅኔ ሥራ ላይ የተመሠረተ መጽሐፍ እጄ ላይ ገብቶ ከገበታ ገበታ አነበብኩት፡፡ የመጽሐፉ አዘጋጅ አቶ ማርየ ይግዛው ሲሆኑ አሳታሚው ጎቴ ጀርመን የባህል ማዕከል ነው፡፡ የመጽሐፉ ዋጋ ብር 25 ነው፡፡ የታተመበት 2006 ዓ.ም እንደሆነ ተመልክቷል፡፡መጽሐፉ ለሦስተኛ ዲግሪ…
Rate this item
(1 Vote)
“አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ በሕይወት ቢኖር ሙዚቃ የጀመረበትን 56ተኛ ዓመት ያከብር ነበር። እኔ ሙያው ላይ ከተሰማራሁ 52 ዓመታትን አስቆጥሬያለሁ፡፡ ከሊስትሮ ሥራ ጀምሬ፣ በምግብ ቤት ውስጥ ተቀጥሬ ሰርቻለሁ፡፡ በአናፂነት ሙያ ላይ የተሰማራሁበት ጊዜ ነበር፡፡ በድምፃዊነትም በትምህርት ቤት፣ በጃንሜዳ፣ በሚካኤል፣ በጊዮርጊስና በሩፋኤል አብያተ…
Rate this item
(5 votes)
ብዙዎቹ የግጥም መጽሐፍት ሸንበቆ ናቸው፡፡ ሲታዩ ሸንኮራ ይምሰሉ እንጂ ሲከፈቱ ኦና መሆናቸውን ደጋግመን ተወያይተናል፡፡ በዚህ ባሳለፍነው ወር እንኳ ቢያንስ ሶስት ጊዜ ያህል በሬድዮ “ምን ይሻላል?” በሚል አውርተናል፡፡ ማውራቱ አይከፋም!... የምንናገረው እውነት ከሆነ፤ እውነት አርነት ያመጣል፤ ቃልም ህይወትን ያመጣል፡፡ እንደ ክርስቶስ…
Rate this item
(1 Vote)
የ“ፔን ኢትዮጵያ” የሦስት ዓመት ጉዞ በጨረፍታ “ፔን ኢንተርናሽናል” አርማው ሉል ነው። ዓለምን በሚወክለው ሉል ላይ የተለያዩ አገራት ለጽሑፍ ከሚጠቀሙባቸው ቋንቋዎች የተወሰዱ ፊደላት ታትመዋል፡፡ ከአማርኛ ቋንቋም ቃ፣ ሁ፣ ል፣ ሂ … ሆሄያት በሉሉ ላይ ከሚታዩ ፊደላት ጋር ተካትተዋል፡፡ ይሄ ዓይነት ዕድል…