ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
ወ/ሮ ይድነቃቸው የሁለት ልጆች እናት ናት፡፡ ልጆቿ በመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት ተኮትኩተው እንዲያድጉ ስለፈለገች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀትን በቀላል አቀራረብና ቋንቋ የያዙ የልጆች መፃሕፍት ፍለጋ ብዙ ቦታዎች ጠይቃ ማጣቷን ትናገራለች፡፡ የዚህች እናት ገጠመኝ በአገራችን ያለውን የመፃሕፍት ስርጭት ችግር ያመለክት እንደሆነ እንጂ ለሕፃናት…
Rate this item
(0 votes)
በቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ቀዳማዊ ኃይለሥሴ ህይወት ዙሪያ የሚያጠነጥን “RasTafari፡ The Majesty and the Movement` በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ታሪካዊ ኤግዚብሽን ነገ በብሔራዊ ሙዚየም ይከፈታል፡፡ ኤግዚቢሽኑ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ በስልጣን ዘመናቸው ያበረከቷቸውን መልካም ተግባራት የሚዘክር ሲሆን፣ በፓን አፍሪካኒዝም ፅንሰ ሀሳብና በአፍሪካ የነፃነት…
Rate this item
(9 votes)
አድናቂዎች ለዕጩዎቹ ድምጽ መስጠት ይችላሉኢትዮጵያውያኑ ድምጻውያን አስቴር አወቀና ጃኪ ጎሲ፣ “አፍሪካን ሚዩዚክ ማጋዚን አዋርድስ” (አፍሪማ) ለተባለው ታላቅ አህጉራዊ የሙዚቃ ሽልማት በተለያዩ ዘርፎች በእጩነት ቀረቡ፡፡አፍሪማ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው የ2014 ሽልማት እጩዎች ዝርዝር ላይ እንደተጠቀሰው፣ ድምጻዊት አስቴር አወቀ በ“ምርጥ የምስራቅ አፍሪካ ሴት…
Rate this item
(4 votes)
ውድ እግዚአብሔር- ስለአንተ ሥራ አስተማሪያችን ነግራናለች፡፡ አንተ እረፍት ስትወጣ ግን ማነው የሚሰራልህ?ዴቪድ-የ5 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር- እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ፡፡ አንተስ?ቤቢ- የ6 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር- ትምህርት ቤት ስንማር፣ መብራት የፈጠረው ቶማስ ኤዲሰን ነው ተብለን ነበር፡፡ ሰንበት ት/ቤት ደግሞ አንተ እንደፈጠርከው ነገሩን፡፡ ኤዲሰን…
Rate this item
(0 votes)
የፊልሙ ታሪክ መቋጫ ገና አልተወሰነም“ጠመንጃ ምናምን አናሳይም፤ ዩፎዎችንም አናስገባም” - (የፊልሙ ዳይሬክተር ሩፒሽ ፖል)ከወራት በፊት 239 ሰዎችን አሳፍሮ በበረራ ቁጥር ኤም ኤች 370 ከኳላላምፑር በመነሳት ወደ ቢጂንግ ጉዞ ከጀመረ በኋላ፣ ድንገት ደብዛው ጠፍቶ በቀረውና በአለማችን የበረራ ታሪክ በአሳዛኝነቱና በእንቆቅልሽነቱ በሚጠቀሰው…
Rate this item
(2 votes)
ዊሊያም ዎርድስዎርዝ (1770-1850)እንግሊዛዊው ገጣሚ ዎርድስዎርዝ ገና 15 ዓመት ሳይሞላው ነበር ወላጆቹን በሞት ያጣው፡፡ እንዲያም ሆኖ በእንግሊዝ የተሳካላቸውና ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሚባሉት ገጣምያን ተርታ ከመሰለፍ ያገደው ነገር አልነበረም፡፡ ግጥሞችን መፃፍ የጀመረው ገና ተማሪ ሳለ ቢሆንም 23 ዓመት እስኪሞላው ድረስ ግን አንድም የግጥም…