ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
በወንጀል ምርመራ ታሪኮች ላይ ባተኮሩ የልብወለድ ሥራዎቿ የምትታወቀው እንግሊዛዊቷ ደራሲ አጋታ ክርስቲ፤ ከ2 ቢሊዮን በላይ መፃህፍቶቿ ተቸብችበውላታል፡፡ የመጀመሪያ ሥራዋ The Mysterious Affair at Styles እ.ኤ.አ በ1920 ዓ.ም የታተመላት ሲሆን And Then There Were None የተባለው ሥራዋ 100 ሚሊዮን ቅጂዎች እንደተሸጡላት…
Rate this item
(0 votes)
ርዕስ…የወገን ጦር ትዝታዬ የገፅ ብዛት - 497 የሽፋን ዋጋ - አልተገለፀም የህትመት ዘመን - 2001 ዓ.ም ጸሐፊ - ሻለቃ ማሞ ለማ አሳታሚ - ሻማ ቡክስ፣ ህትመት - የተባበሩት አታሚዎች ቅድመ ኩሉ የዓለም አገሮች፤ በተለይ ደግሞ የአፍሪካ ታሪክ የጦርነት ታሪክ ነው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
በሞቷ ብዙዎችን ብታሳዝንም... በሥራዎቿ ብዙዎችን ታፅናናለችገጣሚ፣ ደራሲ፣ ድምጻዊት፣ የሙዚቃ ደራሲ፣ ጸሃፌ ተውኔት፣ ተዋናይት፣ የመብት ተሟጋች፣ የመጽሄት አርታኢ፣ የዩኒቨርሲቲ መምህርት፣ የፊልም ዳይሬክተር… ሌላም ሌላም ነበረችአንተነህ ይግዛውባለፈው ረቡዕ አመሻሽ ላይ… “ማያ ተፈጸመች!...” የሚለው አለምን ያስደነገጠ መርዶ ከወደ አሜሪካ፣ ኖርዝ ካሮሊና ተሰማ፡፡ ይሄን…
Rate this item
(6 votes)
ኧርነስት ሚለር ሄሚንግዌይ፡ 1899 – 1961 - አሜሪካዊው ደራሲ ሄሚንግዌይ፤ ሙሉ በሙሉ ወደ ሥነፅሁፍ ከመግባቱ በፊት በጋዜጣ ሪፖርተርነት የሰራ ሲሆን በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ለአሜሪካ ቀይ መስቀል በአምቡላንስ ሹፌርነትም አገልግሏል፡፡ ወደ ድርሰቱ ዘልቆ ከገባ በኋላ Men without Women በሚል ርእስ…
Rate this item
(0 votes)
“ችሎታና ብቃት ካላቸው ወደ ትልልቅ ቴአትር ቤቶች ይገባሉ”እድሜያቸው 18 ዓመት ሲሞላ ከህፃናትና ወጣቶች ቴአትር ቤት የሚሰናበቱ ወጣት አርቲስቶች የምንሰናበተው ያለ ሰርተፍኬትና ያለምስጋና በመሆኑ ቀጣይ እጣፈንታችን ያሳስበናል ሲሉ ስጋታቸውን ገለፁ፡፡ “በቅርቡ 50 ያህል በቴአትር ቤቱ ስናገለግል የቆየን ባለሙያዎች ልንሰናበት ቀናት ቀርተውናል”…
Rate this item
(0 votes)
ርዕስ - የሉሲ ከዋክብትና ሌሎችም (የልጆች መልካም ሥነ ምግባር መጽሐፍ)የገፅ ብዛት - 145የሽፋን ዋጋ - 30 ብርየህትመት ዘመን - 2006 ዓ.ምደራስያን - ዊሊያም ጄ.ቤኔትና ሌሎችተርጓሚ - ገብረክርስቶስ ኃ/ሥላሴቅድመ ኩሉየሃይማኖት ተቋማትና መምህራን የሚያስፈልጉት ከሞት በኋላ ስለሚኖረው ህይወት እንዲሰብኩን ብቻ ሳይሆን ምድራዊው…