ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
ውድ እግዚአብሔር፡-ወንድሜ ቶሎ ቶሎ ሽንቱን ይሸናል፡፡ እኔ ግን አይመጣብኝም፡፡ ለእኔ ብዙ ያልሰጠኸኝ አልቆብህ ነው?ናቲ- የ5 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-ኤሊዬ ሞታብኛለች፡፡ ጓሮአችንም ቀብረናታል፡፡ አሁን ካንተ ጋር ናት እንዴ ?ከሆነች ሰላጣ በጣም ትወዳለች እሺ፡፡ ዴቭ- የ5 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-ትልቅ ስሆን ቅርጫት ኳስ መጫወት…
Monday, 06 October 2014 08:35

ዜማ ቤት

Written by
Rate this item
(11 votes)
ድጉዋ ጾመድጉዋ“ዜማ የመጣው ከመላዕእት ነው፡፡ ዜማ፤ ታላቅ፣ ከፍ ያለ ማለት ነው፡፡” ይላሉ መሪጌታ ግሩም ዮሃንስ የባህር ዳር ጊዮርጊስ የድጉዋ መምህር፡፡ ለዚህ አባባላቸው ማስረጃ ናቸው ያሉዋቸውን የቅዱስ ያሬድ ጥቅሶች አቅርበዋል፡፡ “አቢይ ዜማ ተሰምአ በሰማይ፡፡ ዋይ ዜማ ዘሰማዕኩ በሰማይ” (ትልቅ ዜማ በሰማይ…
Rate this item
(2 votes)
አንድ የቅርብ የምለው ጓደኛዬ በሰርጉ እለት እንድገኝለት የጋበዘኝ ከሁለት ወር በፊት ነበር፡፡እኔም ጥሪውን አክብሬ ደስታውን ለመካፈል ከመለስተኛዋ የሠርግ አዳራሽ ውስጥ ተገኘሁ፡፡ ለስለስ ባሉ የሠርግ ዘፈኖች ምሣ ከተበላ በኋላ የመጠጡ፣ ዘፈኑ እና የታዳሚው ስሜት እየጋለ መጣ፡፡ አንድ ቁርጥ እንጀራ ለማንሳት የተጀነነ…
Monday, 06 October 2014 08:16

ጋብቻ እና ትራጀዲ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አዲሱን ትውልድ ግለፀው ብባል መጀመሪያ ወደ አእምሮዬ የሚመጣው ቃል “ኮንዶሚኒየም” የሚል ነው፡፡ በኮንዶሚኒየም ያልኖረ፣ በኮንዶም ያልተጠቀመ የአዲሱ ትውልድ አባል አይደለም፡፡ ግን “አያዎ” በኮንዶሚኒየም እና በኮንዶሙ መሀልም ይፈጠራል… በኮንዶም ይጠቀሙ የነበሩ ፍቅረኛሞች፣ ኮንዶሚኒየም ውስጥ ገብተው መኖር ሲጀምሩ በኮንዶም መጠቀሙን ያቆሙታል፤ በገቡ…
Rate this item
(5 votes)
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ በግጥሞቹ አንባቢን መመሰጥና መዉሰድ ችሏል። ፍካት ናፋቂዎች እና እዉነት ማለት የኔ ልጅ በተሰኙ ሁለት የግጥሞች ስብስብ ኮስታራ ጭብጦች በዉብ ቋንቋና ዜማ ተቀርፀዉ ያዉካሉ፤ ያወያያሉ። በዚህ ብዕሩ ለግጥም እጁን የሰጠ አልያም አልቀነበብ ያለ ጉዳይ በአጭር ልቦለድ ለማበልፀግ፥ ለመግራት…
Rate this item
(4 votes)
“ድህረ አብዮት ሰልፍ ሜዳ ለሁለት ተከፍሎ፣ ቀበሌ ሃያ ዘጠኝና ቀበሌ ሰላሳ ተብሎ ተዋቀረ፡፡ ሰልፍ ሜዳ የሚለው ስም የመጣውም ከአብዮቱ በኋላ ነው፡፡ ነዋሪዎቹ ለሁሉ ነገር ይሰለፉ ነበር፡፡ ለዳቦ፣ ለጋዝ/ኪሮሲን፣ ለስኳር፣ ለዘይት፣ ለዱቤ ዱቄት፣ ለቦኖ ውሃ፣ የዕድር ሊቀመንበር ለመምረጥ… ሰልፍ….ሰልፍ….ሰልፍ ለሁሉም፡፡ ……