ጥበብ

Rate this item
(6 votes)
እንዳለመታደል ሆኖ “የራሳችን ነገር ያንስብናል” መሰል የእኛ ስለሆነው ነገር ከመናገር ይልቅ ስለ ሌሎች ማውራትና በሌሎች መርካት እንመርጣለን፡ እናም ማንነታችንን በቅጡ የሚገልጸው ሀብታችን ሁሉ “ባለቤቱ ያቀለለው አሞሌ” ሆኖና ተረስቶ ተረት ለመሆን እየተንደረደረ ይመስላል- “ነበር” ለመባል፡፡ የዛሬው ጽሑፌ ጉዳይ እጅጉን እውቅና እና…
Rate this item
(52 votes)
አንድ የሙያ ባልደረባዬ ባለፈው ሳምንት ስልክ ይደውልልኝና “የአንድ የፍቅር ደብዳቤ አውደ ርዕይ ተከፍቷልና ብትጐበኚው ምን ይመስልሻል” አለኝ፡፡ የፍቅር ደብዳቤ አውደ ርዕይ የሚባል ሰምቼም አጋጥሞኝም ስለማያውቅ፣ ነገሩ ትንሽ ግር ቢለኝ ከባልደረባዬ ማብራሪያ ጠየቅሁ፡፡ ከዚያበቀጥታ ከደብዳቤዎቹ ፀሐፊ ጋር በመደዋወል ቀራኒዮ መድሃኒያለም አካባቢ…
Monday, 03 November 2014 09:10

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
መዝፈን ህይወቴ ነው፡፡ እስከዛሬም ህይወቴ ነበር፡፡ ወደፊትም ህይወቴ ሆኖ ይቀጥላል፡፡ ሴሊያ ክሩዝየዛሬ ሦስት ዓመት ገደማ ነው መዝፈን የጀመርኩት፡፡ በአካባቢያችን ስትራትፎርድ አይዶል በተባለ የዘፈን ውድድር ውስጥ ገባሁ፡፡ ሌሎቹ ተወዳዳሪዎች የአዘፋፈን ትምህርትና የድምጽ ስልጠና ይወስዱ ነበር፡፡ በወቅቱ እምብዛም ከቁምነገር ስላልቆጠርኩት ቤት አካባቢ…
Monday, 03 November 2014 09:04

ሙክኬ እና ካምቦሎጆ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ምናባዊ ተረክ)ሙክኬ በሽንጣሙ ሰልፍ መሃል ተሽጦ ከወዲህ ወዲያ ይናጣል፡፡ ንዳዱን የሚመክትበት ካቲካላ ከናላው ላይ አንጥፎ ነበልባሏን ሚስማር ተራን ለመሞቅ በብርቱ እየናፈቀ ነው፡፡ ሰልፈኛውን በኩራት አሁንም አሁንም እየገረመመ ያወጣል ያወርዳል፡፡ ያጠረውን እጁን ሊቀጥል፣ የቆረፈደ ስሜቱን ሊያረሰርስ…ድንገት…ዱብ…ያለለትን…”በለስ ቀንቶኝ”…መልሶ መላልሶ…በምናቡ መስታወት እያማተረ፣ ጥርሱን…
Rate this item
(1 Vote)
ዘመንንና ትውልድን በድፍኑ የማጥላላት አባዜ አንድም በራስ ፍቅር መስከር አሊያም እውነታን የማየት አቅም ማጣት ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ድፍን ትውልድ ቀሽም አይሆንም፡፡ በአብዛኛው ፈዛዛ ቀለም፣ ሀዲድ ሩጫ ሊኖረው ይችላ፡፡ እናም ይህንን ልናማ እንችላለን፡፡ ግን ደግ ሀሜት መፍትሄ አይደለም፡፡ የሚሻል ነገር ለማምጣት…
Monday, 03 November 2014 08:11

የአዳም ረታ ሃሳቦች

Written by
Rate this item
(0 votes)
ስለስኬታማ ደራሲነት ስኬታማ ደራሲ ላልከው አንፃራዊነት ለሚንከባከቡ፣ ከጥናትም ይሁን ከግል ስሜትና ፍላጎት ተነስተው ለሚፈርዱ ወይም ለሚያደሉ ቦታውን ብለቅ ይሻላል፡፡ ስኬታማ የሚለውን ቃል ሙሉ ፍቺ አይናአፋር የተጠየቅ ቅንፍ ውስጥ ልክተተው፡፡ ስኬታማነት ተነቃናቂ ኢላማ ነው፡፡ ማታ ላይ አጠናቅቄ በሰራሁት ድርሰት ረካሁ ብዬ…