ጥበብ
ዳሽን ቢራ ለሀገራችን የኪነ-ጥበብ ዕድገት ከፍተኛ ድርሻ እንዳላቸው የታመነባቸውን ሥነ - ጽሑፍ (ግጥም) እና ኪነ-ጥበብ (ሥዕልና ቅርፃ ቅርፅ) ለመደገፍ በየዓመቱ የሚካሄድ የ”ዳሽን አርት አዋርድ” ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡ተወዳዳሪዎች ያሸልመኛል የሚሉትን ሥራቸውን ወሎ ሰፈር ሚና ሕንፃ፣ ሴንቸሪ ፕሮሞሽን ቢሮ እስከ ጥር 15 ድረስ…
Read 1171 times
Published in
ጥበብ
“ይህንን መፅሀፍ ከደራሲው እውቅና ውጪ በከፊልም ሆነ በሙሉ ማባዛትም ሆነ ማሳተም በህግ ያስጠይቃል..” ገና የመፅሃፍን በራፍ ቆርቁረን ወደ ውስጥ እንደዘለቅን ፊት ለፊት የሚቀበለን የተለመደ የማስጠንቀቂያ ጽሁፍ ነው፡፡ጁዲ ክሪሽናሙርቲ የሚባል ህንዳዊ ፈላስፋ ግን ማስጠንቀቂያውን ባልተለመደ ሁኔታ ወደ ስጦታ ቀይሮታል:: Freedom from…
Read 2433 times
Published in
ጥበብ
ወግ“ከነታሪኩ ጋር ወደ ብረት ድልድዩ ሄድን” አለ በኩራት፡፡ የሁሉም ታላቅ ነው፡፡ ራሱን ጀብደኛ አድርጎ ይቆጥራል፡፡ ቢያምኑትም ባያምኑትም ከእርሱ በላይ ያሉት ሲያደርጉት ያየውንና ሊያደርጉት ያቀዱትን ሰምቶ እንደራሱ ተግባር በቃላት አሳምሮ የመጠረቅ ተሰጥዖ አለው፡፡ ታናናሾቹ በእድሜ ከሚልቋቸው ታላላቆቻቸው ጋር ስለሚውል ይፈሩታል፡፡ አፍ…
Read 2029 times
Published in
ጥበብ
ሰሞኑን በኢትዮጵያ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣንና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል በተለያዩ የኪነ-ጥበብ ዝግጅቶች የተጀመረው 4ኛው ሰላም ፌስቲቫል፤ ዛሬና ነገ በትሮፒካል ጋርደን በሙዚቃ ድግሶች ደምቆ ይቀጥላል፡፡ ለአንድ ሳምንት የዘለቀው ፌስቲቫሉ፤ ጥናታዊ ፊልሞች፣ ዎርክሾፖችና ሴሚናሮችን ጨምሮ የዲጄ ፓርቲ፣ የሰርከስ ትርኢትና ባህላዊ ውዝዋዜዎችም…
Read 1645 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 10 January 2015 10:50
“ስራዬ የወርቃማውን ዘመን ደረጃ እንዲይዝ ጥሬአለሁ” (ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ)
Written by Administrator
በባህር ዳርና በአዲስ አበባ ከ15 ዓመታት በላይ በምሽት ክበቦች ሰርቷል፡፡ “ስያሜ አጣሁላት” በሚለው የመጀመሪያ አልበሙ ከህዝብ ጋር የተዋወቀው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ፤ ሦስተኛ አልበሙን (ስወድላት) ሰሞኑን ለቋል፡፡ በአዲሱ ስራውም ስለ ሃገር፣ ስለ ፍቅር፣ ስለ ታማኝነት፣ ስለ ጎንደር፣ ስለ ወሎና ምንጃር ብዙ…
Read 7492 times
Published in
ጥበብ
ባለፈው ረቡዕ የኢየሱሥ ክርስቶስ ልደት (ገና) በኢትዮጵያውያን ክርሥቲያን ምዕመናንና በመላው ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተከብሮ አልፎአል፡፡ ገና፡- የጌታ ልደት ነው፤ የጌታ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ ልደት፡፡ የገና ራሥ ደግሞ ለክርሥትና ሃይማኖት መከሠትና እውን መሆን ምክንያት የሆነው በክርሥትና የመለኮት ሊቃውንት የቤተ ክርሥቲያን ራሥ የሚሠኘው ኢየሡሥ…
Read 2368 times
Published in
ጥበብ