ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
“የደመና መንገድ” ሒስ-ቀመስ ንባብ ዛሬ ወጣት ደራስያን ተጠራርተው አንዱ የሌላዉን ሲያነብ፥ እንዲሁም በማኅበራዊ ድረገፅ ሲተነፍሱ ሁሉም ማለት ይቻላል ግጥም ይቀላቸዋል። ለመጽሐፋቸው ሽፋን ተጠበው የግጥም ስብስብ ያሳትሙና በምረቃው ዕለት ተውበው ይፈካሉ። ልክ በአሉ ግርማ በ“ከአድማስ ባሻገር” ሽቅርቅሩን አበራ ወርቁን ሲገልጠው የውጭ…
Rate this item
(1 Vote)
የጽሑፌ ዓላማ ዮሐንስ ሰ. “የአማርኛ ግጥሞች ትንታኔ በተለያዩ ምሁራን” በሚል ርዕስ በዚሁ ጋዜጣ ላይ ቅዳሜ ጥር 16 ቀን 2007 ዓ.ም (የዛሬ ሳምንት መሆኑ ነው) በጥበብ አምድ ስር ባቀረቡት ጽሑፍ ላነሷቸውና “ስህተት ናቸው” ለምላቸው አንዳንድ ሀሳቦች ምላሽ መስጠት ነው፡፡ዮሐንስ ሰ. በዚሁ…
Rate this item
(2 votes)
ኢ.ኤ ግሩንግ ላምቦርን፤ ግጥምን በዜማ የተነከረ ስዕል አድርገው ያዩታል፤ ነፍስ በሙዚቃው ዳንስ ሰክራ ካልተንገዳገደች፣ በስሜት ደም ቀልማ ካልተዥጎረጎረች ግጥም ህያው አይደለም ብለው ያስባሉ፡፡ እናም የብዙዎቻችን ችግር ግጥም ከሙዚቃ መወለዱን መዘንጋታችን ነው፤ ይላሉ፡፡ ይሁንና በገጣሚያን መካል የዘዬ፣ የፍልስፍናና የአተያይ ጥልቀት ልዩነት…
Rate this item
(35 votes)
እንደ ማስተማሪያ የሚቆጠሩት የአምስቱ ምሁራን አስተሳሰቦች ምን ያህል እርስ በርስ የማይጣጣሙና የቱን ያህል ዝብርቅርቅ ሃሳቦችን እንደሚፈጥሩ ማሳየት ነው የፈለግሁት። ከዚህ ጋር አብሮ የሚመጣው ሌላው ጥያቄ፣ “በዩኒቨርስቲ የቋንቋና የስነፅሁፍ ተማሪዎች በስነግጥም ዙሪያ ዝብርቅር ሃሳቦችን እየተጋቱ እንዴት ቅጥ ያለው እውቀት ሊገበዩ ይችላሉ?”…
Rate this item
(5 votes)
ብሩክታዊት ጐሳዬ ባለፈዉ ሳምንት በሀምሳ ዘጠኝ ግጥሞቿ-ፈክተዉም ቀዝዘዉም- ነፍስ የለገሱላትን መጽሐፍ አስመርቃለች። ያለ ተጨማሪ ክፍያ በለስላሳ ሙዚቃ የሰፈፉ ሰላሳ ግጥሞቿ በሚመስጥ አነባብና ድምፅ፥ ከምናባችን ለመፍታታት አቅም ነስንሳበት በሲዲ ለታዳሚ አበርክታለች። በድምጿ ቅላፄ ስንኝ ገፅ ላይ ሲወራጭ ያልፈረጠዉ የሆነ ሰመመን እየተረጨ…
Saturday, 24 January 2015 12:47

አስገራሚ የቃላት ፍቺዎች

Written by
Rate this item
(4 votes)
ተሞክሮ ሰዎች ለስህተታቸው የሚሰጡት ስም አቶሚክ ቦምብ ሁሉንም ፈጠራዎች የሚያወድም ፈጠራ አድርባይ ድንገት ወንዝ ውስጥ ቢገባ ገላውን መታጠብ የሚጀምር ሰው ወንጀለኛ ከመያዙ በቀር ከሌላው ሰው የማይለይ ሃኪም በሽታህን በክኒን ገድሎልህ፣ አንተን በክፍያ የሚገድልህ ሰው አለቃ ስትዘገይ ቀድሞህ የሚገባ፣ ስትቀድም የሚዘገይኮሚቴ…