ጥበብ
አዲስ አድማስ ጥንስሱ የተጠነሰሰው፣ በተሟሸና በታጠነ ጋን ነው! ከፕሬስ ህጉ ጋር በተያያዘ የተነሱትን ጋዜጦች አስተውለን፣ የአንባውን አቅምና የወቅቱን አየር አጢነን፣ የሀገራችንን የዕድገት ደረጃ መዝነን፣ አዕምሮአችንን በወጉ አትብተን ስለተነሳን ነው በተሟሸ በታጠነ ጋን ነው የጠነሰስነው የምንለው!መረጃ መስጠትና ማዝናናት ዋና ዓላማችን ነው…
Read 1653 times
Published in
ጥበብ
(የአዲስ አድማስ 15ኛ ዓመት የግጥም ውድድር አሸናፊ)አልቀርም መንኩሼከዝምታሽ ገዳምጠርተሽኝ - ምናኔ፣እንቢ ብዬ እንዳልቀርፈርቼ ኩነኔ፡፡ ብመጣም ዝምታድርብ ተሸምኖ፣ከገላሽ ላይ ውሏልካባ ጃኖሽ ሆኖ፡፡ መች አሰብኩ ለሆዴብኖር ከገዳሙ፣ሥራስሩን ምሰውፍሬ እየለቀሙ፣ጥራጥሬ ቆልተው… እየቆረጠሙ፣ሰርክ እየማለዱ በፀሎት በፆሙ፣ሥጋን ወዲህ ጥለውነፍስን እያከሙ፡፡መች ጠላሁ ለመኖርፅድቅን እያሰቡ፣መንፈስ የሚያሸፍትሆነ እንጂ…
Read 1036 times
Published in
ጥበብ
(የአዲስ አድማስ 15ኛ ዓመት የአጭር ልብወለድ ውድድር አሸናፊ) በጠዋት መሥሪያ ቤት ስገባ ሰው ሁሉ የሆነ ነገር ሊነግረኝ ፈልጓል፤ የሆነ ነገር፡፡ ምን? ማወቅ አልቻልኩም፡፡ አለቃዬ ምን አዲስ ህግ አወጣ? ሰሞኑን ምን ተሳሳትኩ? ምን? ለሳምንት ከከተማ ውጪ ነበርኩ፤ ግን በወጉ አስፈቅጃለሁ፤ ምን…
Read 1411 times
Published in
ጥበብ
አዲስ አድማስ ጋዜጣ ለአስራ አምስት አመታት ጨለማና ብርሃን እየሰነጠቀ ለመነበብ መብቃቱ የዋዛ እድሜ አይደለም። ልደታችንን ስናከብር ዳቦ በመቁረስና ወደፊት በመገስገስ ብቻ መቀንበብ አይመጥነንም፤ በፈጠራ ድርሰት ሶስት ምርጦችን መሸለምና ማበረታት ለጥበባዊ ተስፋም አስተዋፅዖ ነው። በግጥምና አጭር ልቦለድ የተሳተፉትን ሁሉ እናመሰግናለን። በሥነፅሁፍ…
Read 3573 times
Published in
ጥበብ
ሁሉም ነገር የሆነበት ጊዜ ወደ ሁዋላ እየራቀ ሲሔድ ለዛሬ ሕልም መምሰሉ አይቀርም። ጥቂት ቆይቶ ደግሞ ግማሽ ጐኑን ተረት ይበላዋል። ለእንደኛ አይነቱ ፅፎ ማስቀመጥ ብዙ ለማይሆንለትማ ጭራሽ በመረሳት ጎርፍ የሚጠረግበት አጋጣሚ ጥቂት አይደለም።እንዲህ ሥራውን አክብሮ መሰረቱን አሳምሮ ቀና እንዳለ፣ አስራ አምስት…
Read 1363 times
Published in
ጥበብ
አየርላንዳዊው ደራሲ ጀምስ ጆይስ፤ “ዩሊሰስ” (Ulysses)፣ “ደብሊነርስ” (Dubliners) እና “A Portrait of the Artist as a Young Man” በተሰኙ ስራዎቹ ይታወቃል፡፡ ይሄ ደራሲ በአንድ ወቅት “A Brilliant Career” የተሰኘ ድራማ ፅፎ ለአሳታሚው ይሰጠዋል። አሳታሚው ሳይወድለት ይቀራል፡፡ ዳግም ሲያነበው እውነትም ሊወደድ…
Read 2789 times
Published in
ጥበብ