ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ሳምንቱ ሰሙነ ሕማማት በሚል ሲጠራ የትላንትናው አርብ ደግሞ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መከራው፣ ሕማሙና ስቅለቱ በፍቅርና በትሕትና የሚታሰብበትና በተለያዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓቶች የሚዘከርበት ታላቅ ዕለት ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሊቃውንቶች ዘንድ ‹‹ደረቅ ሐዲስን ተናጋሪ›› ተብሎ የሚጠራው…
Rate this item
(1 Vote)
እዚህ የማጫውታችሁ ታሪክ ነው፡፡ አይሁዶች የህዋ፤ ግሪኮች ኢየሱስ የሚሉት መሲህ ዋና ሐዋርያ የነበረውን ቅዱስ ጳውሎስን ያከመ አንድ ሐኪም እና የወንድሙ ልጅ የሆነ አንድ የመቶ አለቃ የተለዋወጡትን ደብዳቤ ላስነብባችሁ ነው፡፡ ሆኖም ነገሩን ከታሪክ አንፃር ለማየት እንዲመች ትንሽ ዐውድ መስጠት ተገቢ መስሎ…
Rate this item
(7 votes)
ከዛሬ አምስት ዓመታት አስቀድሞ … … ስብሐት ገብረእግዚአብሔር በተለመደ ስልቱ፤ ሹራቡን ጭንቅላቱ ላይ ጣል አድርጎ፣ አፍላዋን ፀሐይ እየተከላከለ፤ ምናልባትም ፌስታሉን ይዞ ሲጓዝ… “ከፊቴ አንድ በእድሜ ከእኔ እኩል የሚገመቱ ሰውዬ ቆመው አገኘሁ” ይላል ማስታወሻው ላይ፡፡እጅ ተነሳሱ፣ ተጨባበጡ፡፡ እና … “እኔ እንኳ…
Tuesday, 14 April 2015 08:45

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሰውን ማፍቀር የእግዚአብሔርን ፊት ማየት ነው፡፡ (Les Miserables)ራሴን በወደድኩበት መንገድ ሌላን ሰው ወድጄ አላውቅም፡፡ ማ ዌስትፍቅር፤ ሁለት ልቦችን የሚያገናኝ ድልድይ ነው፡፡ምንጩ ያልታወቀ ፍቅረኛሞች እርስ በርስ የማይሰለቻቹት ሁሌም ስለራሳቸው ስለሚያወሩ ነው፡፡ ፍራንሶይስ ሌላ ሮቼፎካልድ ፍቅር ምን ይመስላል? ሌሎችን የሚረዳበት እጅ አለው፡፡…
Rate this item
(13 votes)
“የኢትዮጵያ ሙዚቃ፤ ኢንዱስትሪ መሆን አልቻለም ተባለ”የአሁን አዝማሪዎች አስመሳይነት ይንፀባረቅባቸዋል” “የሙዚቃችን እድገት ለሃገር ልማት” በሚል መሪ ቃል የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ማህበር ጋር በመተባበር ባለፈው ረቡዕ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ በተዘጋጀ ፕሮግራሞች ላይ ሁለት ሙዚቃ - ተኮር…
Monday, 06 April 2015 08:55

የሲኒማ ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሥራውን ሰርተህ ሰዎች እንዲያዩልህ ትፈልጋለህ፡፡ ነገር ግን ሥራውን እየሰራሁ ሳለ ስለውጤቱ አላስብም፡፡ ፊልሙ ተወዳጅ ሆኖ ቦክስ ኦፊስ ቢገባ ወይም ከንቱ ቢሆን ግዴለኝም፡፡ ለእኔ ፊልሙ ተሰርቶ ከተጠናቀቀ በራሱ ስኬት ነው፡፡ ሁሉም በየራሳቸው መንገድ ስኬት ናቸው፡፡ ጆኒ ዲፕየአማካዩ የሆሊውድ ኮከብ ተዋናይ ፍላጎት…