ጥበብ
‹‹በፀሐይ ብርሃን ደምቃ፣ ክረምትና በጋ፤የትውልድ አገር ያላት፣ ያስራ ሦስት ወር ጸጋ፤…››‹‹የ13 ወር ጸጋ›› አልበም፤ ድምጻዊ፡- ጥላሁን ገሠሠ፤ 1980 ዓ.ም.፤ ዜማ፡- ታምራት አበበ፤ ግጥም፡- ታምራት አበበ እና ክፍለእየሱስ አበበ፤ ቅንብር፡- ዳዊት ይፍሩ (ሮሃ ባንድ)።ተቀባዮች (back vocal):- ቴዎድሮስ ታደሠ፣ ራሔል ዮሐንስ፣ ሐመልማል…
Read 63 times
Published in
ጥበብ
(በዮሐንስ በኩል የመጣ አዲስ የግጥም ዓመት!!)በሥነ-ግጥም ስም እንጀምራለን።ከዕለት መባከናችን ተሻግረን ፣ ራሳችንን ራሳችን ላይ ጎዝጉዘን የምናጣጥመዉ የሕይወት መልክ ... አንድ አንድ ... አንድ ወደ ዮሐንስ ወደ ልቡ ... ዱብ ዱብ ...የሥነ-ግጥም ልብ በተከፈተችልን በኩል፣ ከዚያም ሲያልፍ በሽንቁር የምናየውን በሻትነው መጠን…
Read 55 times
Published in
ጥበብ
በታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሀኪም በመባል ይታወቃሉ፡፡ የአጼ ምኒልክም ብቸኛ ሀኪም ከመሆናቸው በተጨማሪ ዘርፈ ብዙ የሆነ አገልግሎት ለአገራቸው የሰጡ…አገር አስተዳዳሪ፣ ዲፕሎማት፣ ለመብት ተሟጋች፣ ተመራማሪ፣ ደራሲና ኢንቬስተርም ጭምር ናቸው - አዛዥ ሀኪም ወርቅነህ እሸቱ፡፡ በአስተዳዳሪነት ሲሰሩ በነበሩበት ዘመን ከነበራቸው ችሎታና የስራ…
Read 58 times
Published in
ጥበብ
“--በሙድ የመተረክ ዘዬ፣ ዶ/ር ፍራንክልን የረዳቸው ይመስለኛል። የሥነ-ልቡና እና ሥነ-አዕምሮ ይዘት ያለውን ድርሰት በጊዜው በነበረው ሙድ ላይ ተመርኩዘው የእስረኞችን ሁኔታ፣ ችግርና መፍትሄ ለመተንተን ጠቅሟቸዋል የሚል ዕምነት አለኝ። እዚህ ላይ ሙድ/ሁኔታ ለአንድ ርዕሰ-ጉዳይ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው መዘንጋት የለብንምመነሻ:- ድርሰትን መተርጎም የተለመደ…
Read 138 times
Published in
ጥበብ
“እጇ ይጨበጣል፤ ይዘረጋል፡፡ እጄን ሳቀርብላት ትጨብጠዋለች፡፡ ባለሁበት ሆኜ ሳልነቃነቅ እንደ አበባ ስታድግ አያታለሁኝ፡፡ የእኔ ሥራ እንዳትሰበር መጠበቅ ነው፡፡ እንዳትደርቅ ውሃ ማጠጣት፡፡ ወይንስ የእኔ ሥራ ዝም ብሎ መደነቅ ነው? የመጠበቅ እና ውሃ የማጠጣት ስራየፈጣሪ ነው፡፡ ከምንም ውስጥ ሁሉንም ነገር መስራት የሚችለው…
Read 306 times
Published in
ጥበብ
ከዚህ በፊት ስለ አንድ ቃል ፍቺ ስፈልግ ባጅቻለሁ፡፡ ቃሉ “ፕሮፓጋንዳ” ይባላል፡፡ እስካሁን የአማርኛ ቋንቋ አምሳያ ላገኝለት አልቻልኩም፡፡ ባገኝለትም… የተለመደውን በአዲሱ መለወጡ እንዲሁ ቀላል አይሆንም፡፡ አዲስ ቃል ከማግኘት የቀድሞውን በአግባቡ መፍታት የተሻለ ነው ብዬ ለራሴ ወሰንኩኝ፡፡የፕሮፓጋንዳን ትርጉም በደንብ አብራርቶልኝ ያገኘሁት “Institute…
Read 272 times
Published in
ጥበብ