ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
“በስራ በዕውቀትግሎ ለመነሳት፣ቆስቋሽ ይፈልጋልየሰው ልጅ እንደ’ሳት!”(የክቡር ዶክተር ከበደ ሚካኤል “አጭሬ”)መነሾ ለነገር… በደቡብ መለስ አመራር አካዳሚ ለክልሉ ዓቃብያነ ህግ ተዘጋጅቶ በነበረ ስልጠና ላይ ለመሳተፍ ከሐይቋ ከተማ ሐዋሳ ተገኘሁ፡፡ የስልጠናው ማጠናቀቂያ ሰሞን ግቢው ውስጥ መጽሃፍ እያዞሩ የሚሸጡ ሰዎች ተከሰቱና “ለሙያ ባልደረባችን ድጋፍ…
Rate this item
(1 Vote)
(ክፍል-2)ዓብደላ ጥበበኛ አንባቢ፡ ሓሳብ ኣፍላቂኣኹንም ‘ንግባእከ…’፡ ሳንሸሽ ዞር ካልንበት እንመለስ። የመተርጕሙ ኣእምሮ ላይ የሰፈረውን የኣቶ ጠያቂን ጕዳይ ኣንሥተን ነበር፤ የኣንድምታው ሊቅ ዘንድ ጥያቄም፡ መልስም ከራስ ነው ስንል ነው። ሊቁ ለራሱ ኣዳልቶ ምቹ ጥያቄ ኣይመርጥም፤ ያፍታታ፡ ያብራራዋል፡ ያፍረጠርጠዋል እንጂ ኣግበስብሶም ኣያልፍ።…
Sunday, 10 June 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“መታዘዝን የቻለ፣ ጥሩ አዛዥ ይሆናል” “መጣር እፈልጋለሁ፤ ማወቅን እሻለሁ” አለው። ጠቢቡም “የምትፈልገውን እንድታገኝ ለኔም ለሌሎችም የምታበረክተው አገልግሎት አለህ? ፈቃደኛ ነህን?” ሲል ብላቴናውን ጠየቀ፡፡ ብላቴናውም፤ “ደስ ይለኛል” በማለት ተስማማና ማገልገል ጀመረ፡፡… ሩቅ ቦታ ይላላካል፣ ምግብ ያበስላል፣ ታላላቆቹ ሲወያዩ እያዳመጠ፣ በሌላ ጊዜ…
Rate this item
(2 votes)
ሌት ክዋክብቱ እንደፀደይአጥለቅልቆን በቀይ አደይ፣ ሰማዩ ስጋጃ አጥልቆ ተሽለምልሞ አንፀባርቆፈክቶ፣ አሸብርቆ ደምቆበአዝመራ በአጥቢያ አፀድ ሰፍኖ በዓደይ አዝርዕት ተከሽኖበእንቁጣጣሽ ሰብል ታጥኖ ኢዮሃ አበባዬ ሆይ፣ ጨረቃዋ ከቆባዋ፣ ከሸልምልሚት እምቡጧጧ ብላ ከሰንኮፍዋ፣ ተንዠርግጎ የእንኮይ ቡጧ፣ ድንግል ጽጌረዳ ፈልቃፍልቅልት ድምብል ቦቃ … ተንሰራፍታ የአበባ…
Rate this item
(3 votes)
 ጥበብን ያየህ ወዲህ በለኝ!“አይቴ ብሔራ ለጥበብ ወአይቴ ማኅደራ? አይቴ ደወላ ወበአይቴ ተረክበ አሠረ ፍኖታ?” (የጥበብ አገርዋ ወዴት ነው? ማደርያዋስ? ዓጸድዋ ወዴት፡ ዱካዋስ የት ተገኘ?) እንዲህ ይላል ቅዳሴው። “ጐንጅ ነው በለው” አሉ አሉ አንድ አርፋጅ አባት። ሊቅም ነበሩ፤ የታበዩ መሰለባቸው እንጂ።…
Rate this item
(1 Vote)
 ዊልያም ሼክስፒር በሕይወት ዘመኑ፤ የኑሮው ጠባይ፤ የአንድ ትርፍ አጋባሽ ካፒታሊስት ነጋዴ አይነት እንደነበር አሳማኝ ማስረጃ በማቅረብ በብርቱ የተቸው ታዋቂው ጋዜጠኛ ሀዋርድ ጃኮብሰን ፤ በመቀጠል ደግሞ በእንግሊዛዊው ጸሐፌ ተውኔት አንዱ ስራ ላይ በማጠንጠን፤ በተውኔቱ ውስጥ ክፉ ገጸ ባሕርይ ተደርጎ የተሳለውን የሻይሎክን…
Page 10 of 171