ጥበብ

Sunday, 27 May 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 በጥንታዊት ቻይና የኖረ አንድ ጥበበኛ ተገዶ ከንጉሡ ፊት ቀረበ፡፡ “ጥበበኛ መሆንህን ሰምቻለሁ” አለው ንጉሡ፡፡ ዝም፡፡“ብረት አቅልጠህ ወርቅ ታነጥራለህ አሉ?” “አንዳንዴ ይቻላል፡፡”“ሌላስ?”ዝም፡፡ “የሞት መድሃኒት አታውቅም?” ዝም፡፡ “መልስልኝ እንጂ” ጥበበኛው የሆነ ተንኮል እንደታሰበ ገባው፡፡ በፍጥነት ማሰብ ጀመረ፡፡“የጠየኩህን መልስልኝ” አለ ንጉሡ በድጋሚ፡፡ጥበበኛውም… “ንጉሥ…
Monday, 21 May 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 “እናትነት ባለበት ህይወት አለ!” ሰለሞን ሜሮንን ከወላጆቹ ጋር ለማስተዋወቅ ቤት ወሰዳት፡፡ እናቱ ሜሮንን እንዳየች ክው፣ ድርቅ አለች። በደመነፍስ እቅፍ አደረገቻት… ትንፋሽ እስከምታጣ። ሜሮንም አናቷን የሰለሞን እናት ጡት ስር ወሽቃ፣ ወገቧን በሁለት እጇ እንደጨመቀች፣ የሆነ ስሜት ሲነዝራት ታወቃት፡፡ ሁለቱም ውስጥ ምቾት…
Rate this item
(0 votes)
 ይህን የመጽሐፍ ዳሰሳ የሚያደናቅፉ ሁለት ነገሮች ገጥመውኛል፡፡ አንደኛው ኤልፓ ነው፡፡ ሁለተኛው ካርል ማርክስ ነው፡፡ የመብራቱ ጉዳይ ግልጽ ነው፡፡ ጥያቄ የሚሆነው የካርል ማርክስ ነገር ነው፡፡ ማርክስን ከመቃብር ምን አወጣው? ካላችሁ፤ መልሱ ካርል እንጂ ማርክስ መቃብር አልገባም የሚል ነው፡፡ የምዕራቡን ዓለም (አሜሪካን)…
Rate this item
(3 votes)
ሰዓሊ ታምራት ስልጣን ተወልዶ ያደገው እዚህ አዲስ አበባ ልደታ አካባቢ ነው፡፡ በልጅነቱ የእናቱን የስፌት ጥበብ እያየ ይመሰጥ እንደነበር የሚያስታውሰው ሰዓሊ ታምራት፤ ወደ ስዕል ሙያ እንዲገባ ያነሳሳውም የእናቱ የስፌት አሰራር እንደሆነ ይገልፃል፡፡ በ1988 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት ገብቶ፣ የ4…
Sunday, 13 May 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 “ተጨማሪ የነፃነት ቀን!! ሌላ የባንዲራ ከፍታ!!” “መልዐኩ ባቦክን ጠራው”… ይላል የቮልቴር ተረት።ባቦክም…. “አቤት” አለ፡፡“ወደ ፔሪስ ፖሊስ ሂድ” “እሽ…. ከዚያስ?”“አውድማት” አለው፤ ወደ ከተማዋ አቅጣጫ እየጠቆመው፡፡ ባቦክም ከተባለችው ከተማ ደረሰ፡፡ ከተማዋ በሽቅጣለች፡፡ ህገ ወጥነትና ብልግና ነግሶባታል፡፡ ትሁት፤ ደግና ጨዋ ነዋሪዎችም ነበሩባት፡፡ ባቦክ…
Rate this item
(1 Vote)
(ከ1ኛ - 3ኛው ችሎት / The Third Court) እንቆቅልሽ/ህ‹‹ብላ በአፈ ገጽከ››ን ገድፎጠቢብ ወገኑን እሚረግም ረጋ ረጋ ሰራሽ አጥር ተደግፎሰዳቢ ኗሪውን ላቡን አንጠፍጥፎያ ምድር የማነው ከዓለም ጭራ ተሰልፎ የሚጠወር እጁን አጣጥፎ?!ሀገር ስጠኝ . . . ?ፍትህ፤ ሲሰምር፤ በአብሮ መኖራችን ውስጥ ለሚደነቀሩ…
Page 9 of 169