ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
 ከዋሽንት በስተቀር አብዛኛውን የባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃ አሳምሮ ይጫወታል፡፡ ዋናው ሙያው ግን ድምፃዊነት ነው፡ ፡ በጎንደር በሚሰራባቸው የባህል ምሽት ቤቶች የአንጋፋ ድምጻውያንን ሥራዎች በማቀንቀን ይታወቃል፡፡ በድምፁ ሲዘፍን አይተውና ተደንቀው ሳይጨርሱ ኦርጋን ላይ ቁጭ ብሎ ሲያሳልጠው ይመለከታሉ፡፡ ኦርጋኑን ሲጨርስ የመሰንቆውን አሊያም የክራሩን…
Rate this item
(2 votes)
ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ ፈጅቷል ተብሏል በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የተወዳጁ ድምፃዊ ጐሳዬ ተስፋዬ አምስተኛ የሙዚቃ አልበም የሆነው “ሲያምሽ ያመኛል”፤ የፊታችን አርብ ታህሳስ 26 ቀን 2011 በኢትዮጵያና በመላው አለም በገበያ ላይ እንደሚውል ተገልጿል፡፡ አራተኛ አልበሙን “ሳታመሃኝ ብላ”ን ካወጣ ከ11 ዓመታት በኋላ…
Rate this item
(0 votes)
ነገረ መግቢያጠቢብ ወትሮም ለትንቢት የቀረበ ለጥበብ ያደረ ነው፡፡ እናም ዘመን ተሻግሮ አመታት ቆጥሮ፣ ቃሉ በተግባር፣ ትንቢቱ በአካል ይገለፃል፡፡ የጸጋዬ ገብረ መድህን “ሀሁ በስድስት ወር” ተውኔትም የዘመናችን የአስተሳሰብ ልሽቀትን፣ የትምህርት ውድቀትን፣ የሰብዕና ድቀትን በድኩማን ገፀ ባህሪያቱ የተነበየ ነው ማለት ይቻላል፡፡ ስለሆነም…
Rate this item
(2 votes)
“…ትንሽ ፊትና የሚያስደነግጥ ትልቅነት ያላቸው ዐይኖች ነበሩኝ። ይሄ ማንም የሚለው ነው። አንዳንድ ጊዜ እንደውም እጅግ ከማጉላታቸው የተነሳ ‘ዉሮ’ ያስመስልሻል ይሉኛል። ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ዓይኖቼ አይንጮሎጮሉም። ባሌ ከእንቅልፉ እንደባነነ የሚስመው እነዚህን ዓይኖቼን ነበር--” ክፍል ሁለት በቀዳሚው ክፍል በደራሲ አዳም ረታ የስነ-ጽሑፍ…
Rate this item
(5 votes)
 ክፍል - 1መነሻ - አዲስ አበባ የምድር ጉዞ፡- አለም ገና - ሰበታ - ተፍኪ - ቱሉ ቦሎ - (ጉራጌ ዞን፣ ወለኔ ወረዳ፣ ደሳ ቀበሌ … ) … አቧራውን እንደ በረሃ አውሎ ንፋስ ወደ ሰማይ እያነሳን፣ እንደ ንፋሱ በደመ ነፍስ እየከነፍን፡፡የሰማይ…
Rate this item
(17 votes)
ክፍል አንድ በምዕራባዊያን የፍልስፍና ታሪክ ውስጥ እንደ ኤግዚስቴንሻሊዝም (existentialism) በኪነ-ጥበባዊ ሥራዎችና በግለሰባዊ የአኗኗር ባህል ላይ ታላቅ ተፅእኖን የፈጠረ ፍልስፍና የለም፡፡ የዚህ ፍልስፍና ዋና የጥናት ትኩረት የሰው ልጅ ነው፡፡ በመሠረታዊነትም ግለሰብን ማዕከል አድርጐ፣ በህልውና ውስጥ ያሉ ነባራዊ ሁኔታዎችን ያጠናል፡፡ የኤግዚስቴንሻሊዝም ፍልስፍና…
Page 4 of 176