ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
 የመፅሐፉ ርዕስ “ሌላ ዓለም” ይሰኛል፡፡ … “እና ሌሎች ታሪኮች” ምናምን የሚል ቅጣይ የለውም። … “ልቅላቂ”፣ “ጭማቂ”፣ “ቅንጥብጣቢ”፣ “እጣቢ” … የሚሉ አጫጭር የፈጠራ ፅሁፎችን የሚዳበሉ አኮሳሽ ገለፃዎች፤ ከመፅሐፉ አርዕስት ጋር እንደ አልቅት አለመጣበቃቸው ምናልባት ደራሲው የራሱን ስራ አኮስሶ፣ የሰውን አቀባበል ወደ…
Rate this item
(5 votes)
 - ፕሬዚዳንት ቲቶ ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በአሰብ በኩል ነው - እቴጌ መነን ሲሞቱ ወታደሩ ፂሙን እንዳይላጭ ታዞ ነበር - ኤርትራ ስትዋሃድ ሥራ አጥነት ይከሰታል የሚል ስጋት ነበር ‹‹ይህ (መጽሐፍ) ትኩረት ያደረገው በአንድ ታዋቂ ባልሆነ፣ ልዩ ታሪክ በሌለው ሰው የሕይወት ተሞክሮ…
Rate this item
(2 votes)
የሚካኤል መጽሐፍ ብዥታ? ሰሞኑን እጄ የገባው የሚካኤል ሽፈራው መጽሐፍ ርዕሱ ትኩረት ሳቢ፣ ምሥሉም አጠራጣሪ ነበር፡፡ “የማስጠንቀቂያ ደወል” ከሚለው ርዕስ ሥር፣ ሌሎች ኃይለ ቃል መሰል ሀሳቦች ተንጠልጥለዋል፡፡ “በመደመር ፍልስፍና ወዴት እያመራን ነው?” “ዐቢይና ጎርባቼቭ”፣ “ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና ህውሓት” በሚል ተደርድረዋል። ይህንን…
Rate this item
(0 votes)
ዝነኛው የሬጌ ስልት አቀንቃኝ ጃሉድ አወል፣ ሁለተኛ የዘፈን አልበሙን “ንጉሥ” በሚል መጠርያ ባለፈው ረቡዕ ለአድማጭ ጆሮ አድርሷል፡፡ 18 ዘፈኖችን ባካተተበት አዲስ አልበሙ፤ ያልዳሰሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች የሉም፡፡ ስለ ፍቅር፣ ስለ ትብብር፣ስለ አንድነት፣ ስለ አባይ ወንዝ፣ ስለ ታላቁ ሩጫ፣ ወዘተ አቀንቅኗል፡፡ “ንጉሥ…
Saturday, 25 August 2018 13:03

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(3 votes)
“መደመር ማወቅ የሚሆነው፤ መደመር ነፃነት የሚሆነው፤ መደመር ፍትሃዊ የሚሆነው … እያንዳንዳችን ሃላፊነት ስንወስድና ስንተጋገዝ ብቻ ነው፡፡” የሼሪያ ህግ በሚተገበርባት አንዲት ሃገር ውስጥ ነው። ሰውየው የመንግሥት ሚስጢር አውጥቷል በሚል ሰበብ ባልሰራው ወንጀል ፍርድ ቤት ቆመ። አንገቱ እንዲቀላ ተፈረደበት፡፡ እጆቹ የኋሊት ተጠፍረው…
Rate this item
(1 Vote)
ስካር ከሰው ሰው ይለያያል፡፡ ቢለያይም “ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል” የሚለው ምሳሌ በጥቅሉ ይገልፀዋል፡፡ ሳይሰክር ትዕግሥተኛ የነበረውን ትዕግስቱን አሳጥቶ ግልፍተኛ ሊያደርገው ይችላል። መጠጥ “tone” ነው የሚጨምረው። ወሬ ወዳጁን ያስጮኸዋል፡፡ ፈገግ ባዩን በሳቅ ያንፈራፍረዋል። ብሶተኛውን ያስለቅሰዋል፡፡ ውዝዋዜ ወዳጁን ያስጨፍረዋል፡፡ ስካር ከሰው ሰው…
Page 12 of 177