ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
 ትዝ ይለኛል የዛሬ አስራ አራት አመት ነው፡፡ ከባለቤቴ ጋር አብረን ለመኖር ስወስን አንድ የቅርብ ወዳጄን ላገባ ነው ብዬ አማከርኩት፡፡ “እሱም ትዳር ጥሩ ነው፤ አግባ ግን ሪሞት ኮንትሮልህን አሳልፈህ እንዳትሰጥ” አለኝ፡፡ የመጀመሪያዎቹን ስድስት ወራት ሪሞት ኮንትሮሉን ላለመስጠት ብዙ ታገልኩ። ግን አልቻልኩም…
Rate this item
(1 Vote)
 “--አጎዛውን ግድግዳ ላይ ሰቅለው፣ ለጌጥና ለዓይን ማረፊያ ያደርጉታል፡፡ ከዚያ ያወርዱና አንጥፈው ይተኙበታል፡፡ ሲተኙ ደግሞ ያሸትቱታል፡፡ እነዚህ የውበት ልምምዶች ሁለት አይነት ነገር አላቸው፤ ተግባራዊም ውበታዊም፡፡--” ተወልዶ ያደገው በጎጃም ገጠር ቢሆንም ያደገውና የተማረው በባህርዳር ከተማ ነው - ሰዓሊ እያዩ ገነት፡፡ የመጀመሪያ ድግሪውን…
Rate this item
(0 votes)
 “--አጎዛውን ግድግዳ ላይ ሰቅለው፣ ለጌጥና ለዓይን ማረፊያ ያደርጉታል፡፡ ከዚያ ያወርዱና አንጥፈው ይተኙበታል፡፡ ሲተኙ ደግሞ ያሸትቱታል፡፡ እነዚህ የውበት ልምምዶች ሁለት አይነት ነገር አላቸው፤ ተግባራዊም ውበታዊም፡፡--” ተወልዶ ያደገው በጎጃም ገጠር ቢሆንም ያደገውና የተማረው በባህርዳር ከተማ ነው - ሰዓሊ እያዩ ገነት፡፡ የመጀመሪያ ድግሪውን…
Tuesday, 20 March 2018 11:37

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(3 votes)
“የራስህን ዕውነት ምረጥ” አንድ የፈረጠመ ጉልበተኛና አንድ ተራ ሰው አርበ ሰፊ በሆነ ወንዝ ላይ በተዘረጋ ቀጭን የገመድ ድልድይ ላይ ተገናኙ፡፡ ድልድይዋ ሁለት ሰዎችን በአንድ ጊዜ ለማስተላለፍ አትበቃም። … ጉልበተኛው ከተነሳበት ቦታ ብዙ ባይርቅም፣ ሰውየው ግን ረዥሙን መንገድ ጨርሶ ሊሻገር የቀረበ…
Rate this item
(2 votes)
· የደም ዓይነቱ A እና O የሆነ ኩላሊት ለጋሽ ይፈልጋል · ለአርቲስቱ ገቢ ለማሰባሰብ የባንክ አካውንት ተከፍቷል · ከቤተሰቡ ኩላሊት ለመለገስ የተደገረው ሙከራ አልተሳካም ናፍቆት ዮሴፍ ከ40 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ኪነ- ጥበብ የማይተካ ሚና ሲጫወት የቆየው የመድረክ ፈርጥ አርቲስት ፍቃዱ…
Tuesday, 13 March 2018 13:47

አብዮታዊ ዘብ - (ወግ)

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዘበኑ እንዴት ይጋልባል ጎበዝ፤ፍሬ ያለው ነገር ሳልከውን መገባደጃዬ ላይ ተቃረብኩ እኮ፡፡ ያ የእነ በለው፣ የእነ ውቃው ዘበን እንደ ዋዛ ታሪክ ሆኖ ቀረ። በዚህ ቅጽበት፣ ለመፈክር እንደ ባንዲራ የምስቀለው ክንድ የለኝም፡፡ ክንዴ ታጥፏል፡፡ እረ ጎበዝ፣ ለካስ የዘበን ጀግና እንጂ የሰው ጀግና…
Page 10 of 167