ጥበብ

Saturday, 11 July 2020 00:00

ሞረሽ (ወግ)

Written by
Rate this item
(0 votes)
እዚህች ላይ ስለምንወጋወግበት ስለ ስም እና አሰያየም ጉዳይ ከተነሳ መቼስ “ውድነሽ በጣሙን” “ቦጋለ መብራቱ" ይሁን "በፈቃዱ አንተነህ ተስፋዬ፣" … እነዚህን ስሞች ከነማንነታቸው እንደምታውቋቸው ለማስታወስ የሐዲስ አለማየሁን ፍቅር እስከ መቃብር እስከ መጥቀስ የሚያስጉዘን አይመስለኝም፡፡ከመግቢያው በተረዳችሁት በዚሁ በስም ዙሪያ የሚስማማውን ዘፈን ለመምረጥ…
Rate this item
(0 votes)
መኖር መላ አገኘመኖር መላ አገኘ - እንደገና ደሞቢሞቱም ግድ የለ መስኩ ላይ ተጋድሞመቅረትሽን ቃዥቶ መምጣትሽን አልሞቢሞቱም ግድ የለየአብዬ መንግሥቱ ለማ ሥነ ፅሁፋዊ ሥራ አሀዱ ብሎ የጀመረው ገና የአንደኛ ደረጃ ተማሪ እያሉ “የአንድ ጌታ አስተዋይነት” በሚል ርእስ የፃፉት ግጥም ለማስተማሪያነት ተመርጦ…
Saturday, 04 July 2020 00:00

ዋ!... ተመከቼበት

Written by
Rate this item
(0 votes)
ምስማር ላይ መቆሜላፍታ ተዘንግቶኝመሬት ጥዩፍ ሆኜከፍታዬ ታይቶኝበአንድ አፍታ ብዘቅጥወደናቅሁት መሬትምስማሩም ቀደደኝዋ!... ተመክቼበት1(አበረ አባተ)
Saturday, 04 July 2020 00:00

ይቅር አታስቢኝ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ቤተኛዬ ሆኖ - ባይተዋርነቱ፤ላይመለስ ሲሄድ - ሲፈጥን ጊዜያቱ፤ሰላም አትንፈጊኝ - ዛሬም አንደገና፤የኔና ያንቺ ፍቅር - አልፏል ትናንትና፡፡ስለፍቅር ብዬ - ብተክዝ ብከፋም፤ሜዳው ገደል ሆኖ - ሰማዩ ቢደፋም፤ቀና ካልኩኝ ወዲህ - ባታስቢኝ ምነው፤ትናንትና ትናንት - ዛሬ ሌላ ቀን ነው፡፡እናም አታስቢኝ - አንገቴን…
Saturday, 04 July 2020 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ራስን ሳይችሉ ነፃነትን ማሰብ ላም አለኝ በሰማይ ሆኖ ይቀራል” ድሮ የሰማነው ጨዋታ ነው፡፡ “እኛ ሀገር” …አለ አንድ የተበሳጨ ህንዳዊ:: “በጄ”“ድንች ብትተክል ድንች፣ ቲማቲም ብትዘራ ቲማቲም ታመርታለህ”“ሌላስ ቦታ ቢሆን ያው አይደል” ተባለ።“እናንተ ሀገር ሩዝ ዘርተህ ጤፍ ሊበቅል ይችላል” “እንዴት ሆኖ" ተጠየቀ…
Rate this item
(1 Vote)
ግጥም የእልፍኝና የአደባባይ ቋንቋችን ነው ብለን በምንኮፈስበት ሀገር፤ በተለያዩ ዘመናት የተወለዱ ገጣሚያን በርካታ ስንኞች ቢደረድሩም፣ ዘመን የዘለቁት ግን ጥቂቶች ናቸው፡፡ በግዕዝ ስነፅሁፍ ውስጥ ያደጉ ቃላት ይዞ በዜማ እየሰለጠነ የመጣው ግጥማችን፤ በ14ኛው ክ/ዘመን ተወልዶ ከሺ ዓመታት በላይ ዘልቋል ስንል በወጉ አድገው…
Page 8 of 210