ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
በአክሱም ዘመነ መንግስት ኢትዮጵያ ጠንካራ ኢኮኖሚ ነበራት፡፡ የመገበያያ ሳንቲሞችንም መጠቀም ጀምራለች፡፡ በኢኮኖሚ ጠንካራ እንድትሆን ያደረጋት ቀይ ባህርን በመቆጣጠር ከህንድ፣ ከሮማንና ከሩቅ ምስራቅ ሀገራትና ግዛቶች ጋር የነበራት የንግድ ግንኙነት ነው፡፡ በወቅቱ የነበሩት ነገስታት እጅግ ኃይለኛ ጦረኞች ነበሩ፡፡ በዚህም ምክንያት የሰሜን አፍሪካን…
Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂው እንግሊዛዊ፤ ተሳላቂው፤ ገጣሚውና ሮማንቲስቱ ጆርጅ ጎርዶን ባይሮን፤ ሎንዶን ውስጥ ጥር 22 ቀን 1788 የተወለደ ሲሆን ያረፈው ደግሞ ሚያዚያ 19 ቀን 1824 ግሪክ ውስጥ ሚሶሎንጊ በተባለው ቦታ ነው:: የዘር ሐረጉ ከእንግሊዝ የመሳፍንት ቤተሰብ ጋር የተያያዘው የጆርጅ ጎርዶን ባይሮን ወላጅ አባት…
Tuesday, 04 February 2020 00:00

በሃሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
‹‹የገነባኸው ቢፈርስብህ አሻሽለህ ለመገንባት ሞክር›› ‹‹ነገ አብረን እንዋል›› አለኝ፡፡… ወዳጄ ዘኔ - እሮብ ምሽት ስልክ ደውሎ፡፡ ‹‹የምጽፈው ነገር ባይኖር ጥሩ ነበር›› አልኩት፡፡ ‹‹ታዲያ ምን ችግር አለ?... እዚህ መስራት ትችላለህ፣ ሪፈረንስ እንደ ልብ የምታገኝበት ቦታ ነው›› አለኝ፡፡ እውነቱን ነው፡፡ መኖሪያው በምርጥ…
Rate this item
(2 votes)
ከሰሜን ሸዋ ገጠራማዋ አካባቢ መዘዞ፣ ነው የተመዘዘው፡፡ በልጅነቱ አዲስ አበባ ከመጣ በኋላ ከሙዚቃ ጋር የተዋወቀው ት/ቤት ውስጥ ነው፡፡ በተለያዩ ክለቦችና የሙዚቃ ባንዶች ሲሰራ ቢቆይም ይበልጥ ዕውቅናና ተቀባይነት ያገኘው በ“ባላገሩ አይዶል” ተወዳድሮ በማሸነፉ ነው፡፡ከአራት አመት ሥራ በኋላ በቅርቡ ለአድማጭ ያደረሰው “የኔ…
Rate this item
(1 Vote)
“በኔ ስሜት ይህ ነው የሜሪ ፈለቀ መፅሐፍ፡፡ ‹‹ጠበኛ እውነቶች›› ለኔ የተሰማኝ እንዲህ ነው፡፡ አንባቢያን ደግሞ ብዙ ሌሎች ስሜቶች እንደሚፈጥርባችሁ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ሌላ እርግጠኛ የሆንኩት ግን ማንም ሰው ማንበብ ያለበት መፅሐፍ መሆኑን ነው፡፡” ‹ብሩህ ነገ› የሚባል ቀን የለም፡፡ ማንም ቢሆን ነገን…
Rate this item
(1 Vote)
• በዓመት አንድ ጊዜ ታላቅ የባንዶች የሙዚቃ ውድድር ማዘጋጀት ይቻላል • ለቤተ መንግስት የሙዚቃ ዝግጅት የፕሮቶኮል ባንድ ማቋቋም ያስፈልጋል በባህልና ቱሪዝም በኩል ኮሚቴ ተቋቁሞ፣ ለሚመለከታቸው ክፍሎች ኃላፊነት ተሰጥቶ፣ ተቋሟት አካሄዳቸውንና አደረጃጀታቸውን እንዲያስተካክሉ የሚያደርግ ሪፎርም ማካሄድ ያስፈልጋል፡፡ ይህ ኮሚቴ ተቋቁሞ ሪፎርሙ…
Page 7 of 201