ጥበብ

Tuesday, 01 October 2019 11:05

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሰውየው “ጐበዝ ነኝ” ባይ ነው፡፡ በአጋጣሚ ሊዘርፉት የመጡትን ሶስት ወንበዴዎች ማረከ፡፡ ማን ሃሳቡን እንዳፈለቀ፣ ማን እንደጠቆመበትና ማንኛው ኦፕሬሽኑን እንደመራ አጣራ፤ እንደየደረጃቸውም ሊቀጣቸው ተዘጋጀ፡፡ የመጀመሪያውን ሰው ጠራና በጠረጴዛው ላይ ካስቀመጣቸው ሦስት ፍራፍሬዎች፡- “አንዱን ምረጥና ሳታኝክ ከእነ ገለባው ዋጠው” አለ፡፡ የታዘዘውን ከመፈፀም…
Rate this item
(0 votes)
- የዘንድሮ የሽልማት ሥነስርዓት ጥቅምት 11 ይካሄዳል - የትምህርትና የምርምር መጻሕፍት በሽልማቱ ውስጥ ተካትተዋል በልጆች መጻሕፍት ላይ ትኩረቱን አድርጎ የንባብ ባህልን ለማዳበርና ሥነ ጽሑፍን ለማበረታታት ታልሞ የተቋቋመው ‹‹ሆሄ›› የሽልማት ድርጅት፤ ዘንድሮ ለሦስተኛ ጊዜ የሥነ ጽሑፍ ሥራዎችን አወዳድሮ ይሸልማል። በዚህ ዓመት…
Rate this item
(0 votes)
የቀኑ ጸሃይ እጅግ ከመጠንከሩ የተነሳ ውጪ መውጣትና መጓዝ እንዳለብኝ ተረድቼ ቀለል ያለች ነጭ ቲሸርቴን ብቻ አደረግሁ፡፡ በመቀጠል ከዙሪያዬ እንደ ቬሎ የሚከበኝ ኮፍያ ጭንቅላቴ ላይ ከደፋሁ በኋላ ወደ እሳቱ ገባሁ፡፡ ጎዳናው ጭር ያለ ቢመስልም የተወሰኑ ሰዎች በመንገዱ ላይ አይጠፉም፡፡ ሁለት ኩርባዎችን…
Rate this item
(0 votes)
 “ያገር ምድጃ ዘር ደም ጥዶ ሊታጠን አጥንት ሲማገድ…” ከምንስማማበት የማንግባባበት ከሞላባት ዓለምደም ስርህ እስኪገተር ጉሮሮዬ እስኪደርቅብንጮህ ብርቅ አይደለም፡፡ተናግረህ እስክትጨርስ አውርቼ እስካበቃ ላመል በጄ ብለንከተደማመጥን አዎ እንግባባለን፥ካልተደማመጥንም አብረን ውለን አድረን እየዘባረቅንም ኑሮን እንኖራለን… . . .እስቲ እንደዋወል እንገናኝ ላፍታነይ በሳቅ ግደይኝ…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ ዓመት የችቦ ልኮሳው፣ የአደይ አበባው፣ የመስቀሉ ደመራ፣ የቢራቢሮው ውርውርታ ሁሉ ቀልብን ይስባል፡፡ ችቦው በራሱ “ብርሃን መጣ፣ የምስራች፣ ወንዞች ሞልተው የተለያዩ ወዳጅ ዘመድን ልናገናኝ ቀኑ ደረሰ”፤ የማለትም ምልክት ነው፡፡ ሁሉም ነገር ተባብሮ የሚያሰማው አዋጅ ደስ ይላል። ሰማዩና ወንዙም በፈገግታ መሳሳቃቸው…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ ዓመት የችቦ ልኮሳው፣ የአደይ አበባው፣ የመስቀሉ ደመራ፣ የቢራቢሮው ውርውርታ ሁሉ ቀልብን ይስባል፡፡ ችቦው በራሱ “ብርሃን መጣ፣ የምስራች፣ ወንዞች ሞልተው የተለያዩ ወዳጅ ዘመድን ልናገናኝ ቀኑ ደረሰ”፤ የማለትም ምልክት ነው፡፡ ሁሉም ነገር ተባብሮ የሚያሰማው አዋጅ ደስ ይላል። ሰማዩና ወንዙም በፈገግታ መሳሳቃቸው…
Page 6 of 192