ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
መደመም ውስጤን ሲሞላውግርምት አፌን ሲያሲዘኝእንዲህ ባዲስ አመት በርበመስከረም የአበባ ወርአንድምታዬን መግለፅ ሲያምረኝጥላሁን ነው ትዝ የሚለኝ፡፡ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ባለፈው ቅዳሜ መስከረም 17 ቀን 2012 ዓ.ም 79ኛ ዓመት የልደት በዓሉ ነበር፡፡ እኔም ይህችን ማስታወሻ የከተብኩት የሙዚቃ ንጉሱን ልደት ለመዘከር በማሰብ…
Tuesday, 08 October 2019 10:22

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 “ልጆችን ከተፈጥሮ ጋር ማቀራረብ ሥልጣኔ ያፋጥናል” አገርና ትልልቅ አእምሮዎች አንድ ናቸው:: በደልን ይታገሳሉ፣ ይቅር ይላሉ፡፡ “የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም” እነሱ ጋ አይሰራም:: በደለኛ “በደለኛ” ሊሆን የቻለበትን ስር ምክንያት ይረዳሉ፡፡ ዘጠና ዘጠኙን ትቶ አንዱን ፍለጋ እንደሄደው መልካም እረኛ ይመስላሉ:: ድርሻውን አባክኖ…
Rate this item
(1 Vote)
በዚህ ክረምት፤ የአንባቢያንን ጥም የሚቆርጡ ድርሳናትን በብዛት ባንመለከትም፤ ፍሬ ያላቸው አንዳንድ ታሪክ ቀመስ መጻሕፍት፣ ለአመል ብቅ ብቅ ማለታቸው ግን አልቀረም:: ከኢሕአፓ የበላይ አመራር መካከል አንዱ በነበረው፤ መላኩ ተገኝ የተጻፈው “ከሰንጋ ተራ እስከ አምስተርዳም” በዚህ ረገድ ተጠቃሽ መሆን ይችላል፡፡ መጽሐፉ፤ በ300…
Rate this item
(1 Vote)
የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል በታዋቂው የሙዚቃ ባለሙያ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለጸ፤ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል፡፡ ፈጣሪ ነፍሱን በመንግስተ ሰማያት ያኑርለት፡፡
Rate this item
(3 votes)
 በተሰናበተው የ2011 ዓ.ም በርካታ ትኩረትን የሳቡ ነጠላ ዜማዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች የተመለከቷቸውንና ተወዳጆቹን እናስቃኛችሁ:: ከነዚህ መካከል በ“የኛ” የሙዚቃ ቡድን ውስጥ አድጋ “እንደኛ” ወደሚባለው ደረጃ ከተሸጋገሩት አምስት እንስት ድምፃዊያን አንዷና “ምን ልታዘዝ” ተከታታይ ድራማ ላይ ትተውን የነበረችው ድምፃዊት…
Rate this item
(1 Vote)
(ጌታቸው ዓለሙ፤ የ“ሰምና ወርቅ” ምሽት አዘጋጅ) “ሰምና ወርቅ” እስካሁን 21 ምሽቶችን አዘጋጅቷል፡፡ እኔ በመመስረት ደረጃ ሶስተኛ ነኝ:: አንደኛ “ጦቢያ ግጥም በጃዝ” ነው:: ሁለተኛ “ሀዋዝ” የኪነጥበብ ምሽት ነው፡፡ ከሁለት ዐመት በላይ ሆኖታል፡፡ ሦስተኛው “ሰምና ወርቅ” ነው፡፡ እንግዲህ ከኔ በኋላ እንኳን 10…
Page 5 of 192