ጥበብ
በአንድ ሴሚናር ላይ አነቃቂ ትምህርት የሚሰጠው ኮበሌ፤ ለታዳሚው አንድ ልምምድን ያዝዛል፡፡“ሁላችሁም እስቲ ቅንጡ መኪና ገዝታችሁ አስቡ!” አላቸው፡፡ታዳሚው በእዝነ ልቦናው ያሻውን ቅንጡ አውቶሞቢል ሸመተ፡፡“እስቲ አሁን ደግሞ መኪና ውስጥ ግቡበትና ሞተሩን አሙቁት!” አለና ዙሪያ ገባቸውን ይሰልላቸው ጀመር፡፡“መኪናውን በፍጥነት ማብረር ጀምሩ! ንዱት በደንብ…
Read 1125 times
Published in
ጥበብ
- ድምጻዊ ኤልያስ ተባባል በ1970ዎቹ አጋማሽ ባሳተመው የመጀመሪያ አልበሙ ነው ከሕዝብ ጋር በስፋት የተዋወቀው፡፡ ባለፉት 30 ዓመታት ኑሮውን በአሜሪካ ያደረገው ድምጻዊ ኤልያስ ተባባል፤ ወደ ትውልድ ሀገሩ ከተመለሰ ገና ሁለት ወሩ እንደሆነ ይገልጻል፡፡ ከጉራጌ ተወላጆች ጋር ጥልቅ ወዳጅነትና ትስስር እንዳለው የሚናገረው…
Read 909 times
Published in
ጥበብ
ህይወት ካላቸው የድሮ ቀልዶች አንዷን እናስታውስ፡- ሁለት የባለስልጣን ሚስቶች ልብስ ለማሰፋት ጨርቅ ቤት ገቡ አሉ፡፡ “ያንን አምጣ፣ ይኸን መልስ” እያሉ መምረጥ ጀመሩ። ነጋዴውም በመሰላሉ እየተንጠላጠለ የተሰቀለውን ሲያወርድ፣ ያወረደውን ወደ ቦታው እየመለሰ በማስተናገድ ላይ እያለ ድንገት ፈሱ አመለጠው፡፡ ይሄኔ ደንበኞቹ አፋቸውን…
Read 754 times
Published in
ጥበብ
"--የጭንቅ ጊዜ ማምለጫ ዘዴዎችን መቀየስ፤ ቀልጣፋና ግልጽ የሆነ የመረጃ ስርጭት እንዲኖር ማስቻልም፣ የሥራ ሀላፊዎቹ የቤት ስራ ሳይሆን የክፍል ስራ ይመስለኛል፡፡ ስለሆነም ወደ ዩኒቨርሲቲ ስመለስ ተስፋና ስጋት ታቅፌ ነው፡፡--" ስነ-ሰብዓዊ ምልከታ (Anthropological Perspective) ሮቤል ሙላት “በቅርቡ ወደ ካምፓስ ይመለሳል፤ እዚያ የሀገሩ…
Read 638 times
Published in
ጥበብ
Sunday, 11 October 2020 00:00
የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ማህበር በኮቪድ ለተጐዱ 24 ሙዚቀኞች ድጋፍ አድርጓል
Written by Administrator
የሮያሊቲ ክፍያን የሚሰበስብ ቴክኖሎጂ ወደ አገር ሊገባ ነው የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቅጂና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ማህበር ከኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘርፎች ማህበራት ህብረት ጋር በመተባበር በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በእጅጉ ለተጐዱ 24 የሙዚቃ ሰዎች ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ህብረቱና የጋራ አስተዳደር ማህበሩ ከትላንት…
Read 382 times
Published in
ጥበብ
የላልይበላ ውቅር አብያተ-ክርስቲያናት በ13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በሮሐ ምድር ወደ ታች ከተፈለፈሉ በኋላ ወደ አለቱ ስር ሰደው ወደ ላይ የበቀሉ ዘመን አይሽሬ አለማቀፍ አስደናቂ ቅርሶችና ያገራችን ጌጦች ናቸው። አስደናቂነታቸው ጥቂት ቀናት አይቷቸው ለሚሄድ ጎብኝ አይደለም። እዚያው ጧት ማታ ቤተ-ጊዮርጊስ አናት…
Read 475 times
Published in
ጥበብ