ጥበብ
ሙሉነት ተሰማኝ፡፡ የመጉድል ፍላጐት በፅኑ አደረብኝ፤ ለመፃፍ ተነሳሁ፡፡ መጉደል ማለት ማጣት አይደለም፡፡ የሀሳብ ደም በመጉደል የሚተካ ነው፡፡ መሆኑ ራሱ የፍቅር ባህርይ አለው፡፡ መቶ ቢሊዮን ፀሐዮች በእኛ ጋላክሲ ውስጥ፣ መቶ ቢሊዮን የኒውሮን ህዋሶች ደግሞ በእኔ የራስ ቅል ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ምን ያህል…
Read 9007 times
Published in
ጥበብ
አቀላቅሎ መዛቅ የሶሻሊዝም ሥራ ነው . . . ብዙሃኑ ጋብ ሲል፤ ጥቂቶች ጉብ ይላሉ . . .“ዕቃ ብናጣ በአንድ በላን” አሉ ከተራው ጋር መሰየማቸው የቆጠቆጣቸው የጥንት መኳንንት፡ በእሳቸው ወገን ሆነን ካየነው ልክ ናቸው፡ ይቆጠቁጣል እንጂ - እንዴት አይቆጠቁጥ? በደም ፍላት…
Read 3088 times
Published in
ጥበብ
ተረት ማህበረሰባዊ እውነታን በቀላል እና የዋህ ዘዬ የሚቀርብበት የጥበብ ዘርፍ ነው፡፡ ቀጥሎ በምትመለከቷቸው ተረቶች ውስጥ የተገለፁ እውነቶች ደረጃቸውና መገለጫቸው የተለያየ ቢሆንም በህይወታችን ውስጥ በየቀኑ የሚገጥሙንና በዝንጋኤ የሚታለፉ ደረቅ እውነቶችን የሚያጎሉ የሃሳብ ምግቦች ናቸው፡፡ እስኪ እንብቧቸው፡፡ የነብሩ ጅራት
Read 2300 times
Published in
ጥበብ
ይህንን ጽሁፍ እጽፍ ዘንድ መነሻ የሆነኝ የ2003 ዓ.ም የኢትዮጵያ አይዶል የሽልማት ስነ-ስርዓት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ቴሌቪiን በቀጥታ በተሰራጨውና በዕለተ መስቀል የተካሔደው ውድድርና ሽልማት ስፍራ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ ሲሆን የታዘብኳቸውንና በግሌ ስሜት የሰጡኝን ጉዳዮች እነካካለሁ፡፡ ቅድሚያ የምሰጠውም የኢትዮጵያ አይዶል በየዓመቱ ለሀገራችን የኪነ-ጥበብ…
Read 2668 times
Published in
ጥበብ
...በአሁኑ ሠዓት እንኳ የሬዲዮናችሁን ጆሮ እየጠመዘዛችሁ ጣቢያ ብትቀይሩ አንድ የወሎ ጣዕመ ዜማ አታጡም፡፡ ከፈለጋችሁ የመጽሐፍት መደርደሪያችሁን በርብሩት፡፡ እርግጠኛ ነኝ ስለ ደሴ ውበት የሚተነትን ሽራፊ ገፅ አይጠፋም፡፡ ደሴ እድለኛ አገር ናት፡፡ የማያቁት አገር አይናፍቅም የሚለውን ምሳሌያዊ አነጋገር ፉርሽ አድርጋለች፡፡ በተለይ እንደ…
Read 6430 times
Published in
ጥበብ
ሰሞኑን ታትመው ለገበያ ከቀረቡት መጽሐፍት መካከል፤ “ፕሮፌሰር አንህ” የሚለው መጽሐፍ አንዱ ነው፡፡ እኔም ስለዚህ መጽሐፍ የተወሰኑ ሀሳቦችን ለማንሳት እና መጽሐፉን ለመገምገም ወደድሁ፡፡ የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፉ ወጥ ልብ - ወለድ ሲሆን 187 ገጽ ይዟል፡፡ የፊት ገጽ ሽፋኑ ያን ያህል ሳቢ እና…
Read 2798 times
Published in
ጥበብ