ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
ከፍቅረኛዬ ከመክሊት ጋር ከተለያየን ወራት ተቆጠሩ፡፡ በእርግጥ ጥፋቱ የእርሷ ቢሆንም ምሽጓ ገብታ አድብታለች (ይቅርታ ሳይጠይቀኝ ብላ መሆን አለበት!)፡፡ የሴትነት ኩራት መሆኑ ነው፡፡ እኔም ኩራቴን ትቼ ይቅር በይኝ ማለት አልቻልኩም፡፡ እሰጋለሁ፤ዛሬ ላልፈጸምኩት ጥፋት ይቅርታ ብጠይቃት፣ ነገም እንዲሁ ይቀጥላል እያልኩ፡፡ (ዝንት ዓለም…
Rate this item
(3 votes)
 የመድረኩ ንጉሥ ፍቃዱ ተ/ማርያም ኩላሊቶቹ ሥራ ማቆማቸው የተሰማ ጊዜ ነበር በመላው ኢትዮጵያውያን አድናቂዎቹ ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤ የተፈጠረው፡፡ ታዲያ ወገኑ ደንግጦ ዝም አላለም። ህይወቱን ለማትረፍ የሚችለውን ሁሉ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ የህክምና ኮሚቴ ተቋቁሞም ለህክምናውና በቀጣይ ህይወቱ የጤና እክል ቢገጥመው እንዳይቸገር በ“ጎ ፈንድ…
Saturday, 04 August 2018 10:56

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 “ቦታ የሚጠበው አዕምሮህ ሲጠብ ነው” “My house is small, No mansion for a millionaire, But there is room for a friend, And room for love,And that is all what I care” እያንዳንዱ ህይወት ያለው ፍጡር፤ የየራሱን ‹አሁን› የሚከውንበት ጊዜና ጥግ…
Rate this item
(5 votes)
 “ተደመሩ ወይ ተመርመሩ” ይላል የባቡሩ ትኬት … · “እንደ ጥይት በሚምዘገዘግ፣ ሁሉንም የሚያድን ባቡር ላይ ተሳፍረናል…” የሚካሄደው ነገር በጣም ፈጣን ከመሆኑ የተነሳ እንደ አንድ ተመልካች ሂደቱን ሁሉ መገንዘብ በጣም አስቸጋሪ ነው፡፡ ግን ተስፋ አስቆራጭ ሳይሆን ተስፋ ሰጪ ነው፡፡ የዶ/ር አብይን…
Rate this item
(2 votes)
አጣጥሜ የማስብባቸው ቅፅበቶች አሉ፡፡ ሀሳቡን የቀሰቀሰብኝ የማነበው መፅሐፍ ሊሆን ይችላልም ብዬ እያወራሁልህ “አንተ ደግሞ ዝም ብለህ እያዳመጥከኝ ተቀመጥ” የሚለኝን መፅሐፍ ብዙም አልወድም። በመፅሐፉ መነሻ የራሴን ሀሳብ በመሀል እያስገባሁ ሳጣጥም ነው ደስ የሚለኝ፡፡ … የሰው ሀሳብ ፈረስ እስከ መጨረሻው እንዲጋልበኝ አልፈልግም፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 ጀብደኛው ደራሲ በዓሉ ግርማ ከአቀረበልን ምርጥ ሥራዎቹ ውስጥ ‹ኦሮማይ› አንዱ ተጠቃሽ ነው፤ ሰሞኑን ፍቅር ፍቅር የሚሸቱ ወሬዎች በዝተዋልና በበዓሉ ገጸባህሪያት በኩል አጮልቀን፣ ጀብደኛ ፍቅሮችን እንኮምኩም (ጋሼ ስብሐት በህይወት ቢኖር ኖሮ ‹እነሆ ጀግና› ይለን ነበር)፡፡ ፍቅር ጠርዝ የለውም፤ እንደ መኪና በተጠረገለት…
Page 3 of 167