ጥበብ
ዲያቆን ገረመው ሸዋዬ የተባሉ የቤተክርስቲያን መምህር ከአራት አመት በፊት በአንድ መድረክ ተጋብዘው በፅናት፣ በዓላማና በእምነት ዙሪያ ንግግር ሲያደርጉ “ኤልያስ በሰማይ አረገ” የሚለውን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ኋላ ቀር አገራት የትምህርቱን ትርጉም ብቻ ይዘን ስንቀር፣ ሰለጠኑ የሚባሉት አገራት ግን…
Read 3581 times
Published in
ጥበብ
“የበዓል ዕንግዶች” ትያትር ዕይታዬ ኢትዮጵያዊ ባህልና ዕሴቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረዱና እየተዋረዱ ጨዋነታችንና ኩሩነታችን ድራሻቸው እየጠፋ ስለመሆኑ ድርሰቱ ስለሚያሳስበን ከአዳራሹ ስንወጣ ራሳችንን መፈተሻችንና ስለ መፍትሄው ማሰላሰላችን አይቀሬ ነው፡፡ይህም የደራሲው ዓላማ ግቡን እንደመታ የሚያሳይ ይሆናል፡፡በጋዜጠኛና ጸሐፊ ተውኔት ዘካሪያስ ብርሃኑ ተጽፎ ለረጅም…
Read 1568 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 11 August 2012 14:21
የዓለም ወይን - ጠጪዎች ተባበሩ! (Wine Drinkers of the World Unite!)
Written by ትርጉም- ነቢይ መኮንን
ክርስቶፈር ሒቸንስ አንድ እንደዋዛ የሚነገር ቁም ነገር አለ፡፡ ወደ አንድ የተወሰነ ቡና ቤት ትገቡና ከጓደኞቻችሁ ጋር ጨዋታ ትጀምራላችሁ፡፡ በመካከል አስተናጋጁ ይመጣና፤ “ምን ልታዘዝ?” ይላል፡፡ “ቢራ!” ትሉታላችሁ “ምን አይነት?” ይላችኋል፡፡ “እንደ ሆነው፤ የተመቸህን” በመሰላቸትና ጨዋታችሁን ለመቀጠል ስለጓጓችሁ ነው፡፡ “በደሌ ነው ሜታ?”…
Read 1602 times
Published in
ጥበብ
“የሚገባበት አይታወቅምና በደንብ ይገንቡ” ጊዜው ቆየት ብሏል፡፡ ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ በአንድ መድረክ ተጋብዞ ልምዱን ሲያካፍል “በሕይወቴ ትልቁን ትምህርት የተማርኩት በማረሚያ ቤት አንድ ዓመት በቆየሁበት ጊዜ ነው፡፡ ከመታሰሬ በፊት የዩኒቨርስቲ ምሩቅ የነበርኩ ቢሆንም ከትምህርት ያላገኘሁትን ዕውቀት በእስርቤትአግኝቻለሁ” ማለቱን አስታውሳለሁ፡፡ ዐፈሩ ይቅለለውና…
Read 2066 times
Published in
ጥበብ
“ወርቅ በወርቅ” ሲመረቀ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ የሆነውም ይህ ነበር፡፡ ፊልሙን ለመታደም የክብር መጥሪያ ደርሶአቸው ወደ አዳራሹ ለመግባት በር ላይ የተኮለኮሉት በርካታ ቁጥር ያላቸው ተመልካቾች ሙሉ ሱፍ በለበሱና ቁጥራቸው የትየለሌ በሆኑት የዝግጅት አስተባባሪዎች አቧራ ተነስቶባቸዋል፡፡ካሳንቺስ ቶታል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ አዘውትሮ ለተመላለሰ…
Read 3939 times
Published in
ጥበብ
የግጥም መጻሕፍት እንደ አሸን የፈሉበት፣ እንደፈሉም ሣይቆዩ ብርሃን አልባ ሆነው፣ ያለ ክብር ድርግም የሚሉበት ዘመን ቢኖር ይህ የኛ ዘመን ነው፡፡ ችግሩ ምንድነው? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ጥናት ቢጠይቅም ዋነኛውና የሚታየው ግን ለግል ለጓዳ የምንፅፋቸውን ግጥሞች ሀገር ካላነበባቸው የሚል የስሜታዊነት ግልቢያ ነው፡፡…
Read 1907 times
Published in
ጥበብ