ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
የእያንዳንዱ ሰው ህይወት፣ ወጀብና ነውጥ አለበት። በምቾትም ይሁን በችግር የታጀበ ነውጥ፡፡ ያንን በትክክል የሚነግረኝ የግቢያችን ግንብ፣ አጥርና ትንሷ አበባ ናቸው፡፡ ግንቡ አርጅቶ አስር ግዜ እየወደቀ፣ አስር ግዜ ተጠግኖ ይቆማል፡፡ ለመኖር ይታገላል፣ ወድቆ ላለመቅረትና ላለመረታት ይለፋል፡፡ ከመግቢያ በሩ አካባቢ በግንቡ ላይ…
Rate this item
(4 votes)
(“ዘ ያንግ ክሩሴደር”) የመጽሐፉ ርዕስ- “ዘ ያንግ ክሩሴደር” ደራሲ- ሰለሞን ኃይለ ማሪያም የገጽ ብዛት - 220 ሒሳዊ አስተያየት - በተሾመ ብርሃኑ ከማልበደራሲ ሰለሞን ኃይለማሪያም ‹‹ዘ ያንግ ክሩሴደር›› (ማህበራዊ ንቅዘትን በወኔ የተፋለመው ወጣት) በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛ ተደርሶ፣ በ2003 ዓ.ም በኮድ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
 እንደ አንድ የቴአትርና የፊልም አፍቃሪና ባለሙያ፣ መስከረም 26 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀትር በኋላ፣ የሰማሁት ዜና ለእኔ ትልቅ ስኬት ነው፡፡ ከ27 ዓመት በኋላ ቴአትርና ፊልም ከአዲስ አበባ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ የሳንሱር ማነቆ በመገላገላቸው ለኢንዱስትሪው ትልቅ የምስራች ነው፡፡ ፊልሞችና ቴአትሮች እንደ…
Rate this item
(1 Vote)
“የመጣሽበት ዓላማ ሲገለጥልሽ ብዙ በጎ ነገሮችን ታስቢያለሽ” • ለጥምቀት በጎንደር የሚቀርብ የሦስት ቀን ኮንሰርት ለማቅረብ አቅዳለች • ከታዋቂ ኤርትራዊት ዘፋኝ ጋር ለማቀንቀን በዝግጅት ላይ ናት • በቴልአቪቭ የባህልና የንግድ ኤክስፖ እያዘጋጀች ነው ለረዥም ጊዜያት ከመድረክ ጠፍታ የከረመችው ዝነኛዋ ድምጻዊት ቻቺ…
Saturday, 20 October 2018 14:11

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ሰው ማጣት የአገርን አንገት ያስደፋል፣ ያሳፍራል” “የሚሰማኝን መናገር መብቴ ነው” (my trade is to say what I think) ይለናል ቮልቴር፡፡ ከ150 ዓመታት በኋላ ደግሞ ፍሬዴሪክ ኒች … “የማይነገር ዕውነት መርዝ ነው፡፡ የልብህን ተናግረህ የፈለገው ይምጣ (un uttered truth can be…
Rate this item
(2 votes)
 በቅርቡ “የትውልድ አደራ” በሚል ርእስ በልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ተደርሶ በኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ የታተመ መጽሐፍ አየሁ፡፡ ስማቸውን ሳይ ልኡልን ያየሁባቸው አጋጣሚዎች ትዝ አሉኝ፡፡ ልዑል ራስ መንገሻ እኔን አያውቁኝም፤ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየኋቸው በስራ አጋጣሚ በ1949 ዓ.ም የሲዳሞ ጠቅላይ ገዢ በነበሩበት…
Page 2 of 170