ጥበብ

Saturday, 27 June 2020 15:49

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ችግኝ እንትከል” ሲባል “ባንዳፍ!” የማይል ያልሰማ ብቻ ነው ጋሼ ተስፋ ሰካራም ቢጤ ነው፡፡ የመንደሩ ሰዎች “ቀና፣ ሃይማኖተኛና አገር ወዳድ ሰው ነው” እያሉ ያዝኑለታል፡፡ ሰውየው የባህል ስዕሎችንና ቅርፃቅርፆችን እየሰራ በመሸጥ ይተዳደራል፡፡ ወደ ማናቸውም የዕምነት ተቋም ጐራ ብሎ አያውቅም፡፡ ብቸኛ ቢሆንም ግን…
Rate this item
(0 votes)
ሩሲያዊው አብዮተኛ ኮንድራቲን ፌዎዶሮቪች ክሪሎቭ፤ በፔተርቡርግ ከተማ የታኀሣሣውያን መሪ ነበር፡፡ እ.ኤ.አ ታኅሣሥ 14 ቀን 1825 በሴናት አደባባይ የተካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ ያደራጀው ክሪሎቭ ነው፡፡ ዐመፀኞቹ በመንግሥት ትእዛዝ በቁጥጥር ሥር ሲውሉና ሲበታተኑ እሱም ተይዞ ታሠረ፡፡ በመጨረሻም በንጉሠ ነገሥቱ በቀዳማዊ ኒኮላይ ውሳኔ በ1826…
Rate this item
(0 votes)
 አባይ፣አልሰማምአላይምባይ፡፡የጀግንነት የእምቢታ ምስክር፤አባይ ሽፍታው፣አባይ ፋኖው፣አባይ ቆላው፣አባይ ደጋው፣አባይ ሜዳው አባይ ዱሩ፤ባደገበት ባይተዋሩ፤አይቀመር የእድሜው ሰገግ፣አይደበዝዝ የዘሩ ሀረግ፤አይነጥፍአይታጠፍ . . . ቃልኪዳኑ፤የነፍስ ኩራት - ሰመመኑ፤ምታት- ደዌ - ሰቀቀኑ፡፡አባይ ግዝፈት - አይፈተን፤አባይ ወረት - አይዘገን፤አባይ የእምቢታ፣ የጀግንነት ማሰሪያ፤አባይ የብቸኝነት፣ የመነጠል መጠሪያ፤የሀብታምነት ጣሪያ፤የንፉግነት መስፈሪያ፤መንታ ቅኝት፣መፎከሪያ፤መቆዘሚያ፡፡አባይ…
Rate this item
(0 votes)
የሰው ልጅ እያወቀ በሄደ ቁጥር ሊደሰት እንጂ ሊያዝን አይገባውም ተብሎ ይታመናል፡፡ ነገር ግን ማወቅ ባላዋቂዎች ዘንድ አስቸጋሪና ችግር ፈጣሪ ሆኖ መታየቱን ብዙ የታሪክ ምንጮች ይናገራሉ፡፡ የቀድሞው ንጉሥ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የእውቀትን አስፈላጊነት ሲያስገነዝቡ ብትማሩ፤ ብታውቁ የሚንቋችሁ ያከብሯችኋል፤ የሚጠሏችሁ ይወድዷችኋል፤ ማለታቸው…
Sunday, 21 June 2020 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሰውየው ነጋዴ ነው። በልጅነቱ ስለ ቆሪጥ የሚተረከውን ሲሰማ ያደገ… የደብረ ዘይት ልጅ። ጨዋታችን ዛሬን ወደ ትናንትና፣ ትናንትን ወደ ዛሬ የገለበጠ ነው። ኮሮና የነገሰው ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት እንደነበረ እናስብ። በወቅቱ በሽታውን ለመከላከል የፊት መሸፈኛ ማስክ ማድረግና ንፅህናን መጠበቅ የዜጎች ሁሉ…
Monday, 22 June 2020 00:00

ነገን ዛሬ መስራት

Written by
Rate this item
(2 votes)
“ዓላማችን በሃሳብ ብልጫ የሚያምን ትውልድን ማፍራት ነው” ታዳጊዎች ራሳቸው፣ ሃሳባቸውንና ህልማቸውን በጽሑፍ ለመግለጽ የሚችሉበትን መንገድ ለማሳደግ የሚያስችል እንዲሁም በሃሳብና በምክንያት የሚያምን ትውልድ ለመቅረጽ ያለመ የሥነጽሑፍ ውድድር በየኔታ አካዳሚ አዘጋጅነት ተካሂዶ ነበር፡፡ “የኔታ ራይተርስ ኦፍ ዘ ፊዩቸር” የሚል ስያሜ የተሰጠውን የሥነጽሑፍ…
Page 1 of 203