ጥበብ

Saturday, 12 September 2020 15:15

ከልሂቃን አንደበት

Written by
Rate this item
(4 votes)
“….በዓለም ላይ በርካታ ሰዎች አሜሪካ የምድር ገነት ናት ብለው ያስባሉ፡፡ በአሜሪካ ያሉቱ ግን ፈጽሞ እንደዚያ ዓይነት ሃሳብ የላቸውም፡፡ የሌላ አገር ዜጎች ወደ አሜሪካ ለመግባት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፡፡ ደቡባዊ የአገሪቱ መግቢያ ቢከፈት፣ ነገ ጠዋት 2 ሚሊዮን ሰዎች ወደ አሜሪካ ይጐርፋሉ፡፡ ለምን?…
Monday, 14 September 2020 00:00

ቀታሪ ግጥም

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ደቂቀ ብርሃንን----ውበት----ፍቅር-----እውነትንለመገላገል ነው፣ የዘወትር ምጤ፡፡(በደበበ ሰይፉ፤ አይደለም (የዘወትር ምጤ)ግጥም የአደይ አበባ ናት፤ ብቅ ስትል ነፍስ ታለመልማለች፡፡ ልብ ይፈካል፡፡ ልቦናም ብሩህ ይሆናል፡፡ ታዲያ ለአጠቃላዩ እውነት ማሰሪያ፤ መጠቅለያ ናት፡፡የግጥም ውበት በውስጣችን ይነግሳል፡፡ ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው፤ “ከሥፍር ባሻገር” ግጥሙ ያሰፈረውን ቀንጭበን መጥቀስ ተገቢ…
Rate this item
(1 Vote)
“..እስቲ እራሳችንን እንጠይቅ፤ ስንት ባለ ጥበብ በጥበታችን ገደልን፣ በስንቱ ንቃት ላይ በመዘንጋት እንቅልፍ ወደቅንበት ፣ በስንቱ ፍካት ላይ በጭካኔና ባለማወቅ ተጋደምንበት?” በዘመናት መካከል ከስንት አንዴ የሚፈጠሩ በመንፈስም በእውቀት ጥበብም ከፍታ ላይ የሚገኙ ድንቅ ሰዎች አሉ፡፡ ከነዚህ አይነት ሰዎች መካከል አንዱ…
Tuesday, 15 September 2020 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ወደ አዲስ ዘመን እየተሸጋገርን ነው፡፡ በሁለት እግራቸው የቆሙ፣ በእግዜርም፣ በመንግስትም፣ በጥቅምና በዝምድና ተጽእኖ የማያሸበርኩ፤ ነፃ የፍትህና የዴሞክራሲ ተቋማትን በመገንባት ለሰላም፣ ለአንድነትና ለነፃነት በጋራ በመቆም፤ ዕድገትና ብልጽግና የናፈቃት፣ ስደትና መከራ ያደባያት አገራችን፣ በተሃድሶ ጉዞ ወደተሻለ ስርዓት እንድታመራ በትጋት መሥራት ይጠበቅብናል፡፡ ወደ…
Rate this item
(0 votes)
ሠዓሊ ለማ ጉያ ገመዳ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ታላላቅ የጥበብ ሰዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚሰለፉ ባለሙያ ናቸው:: ሠዓሊ ለማ የዘመናችን እውቅ የሥዕል ባለሙያ ከመሆናቸው ባሻገር የቅንነት፤ የደግነት፤ የጨዋነት፣ የጀግንነትና የአርቆ አስተዋይነት መንፈስ ያላቸው አባት ሲሆኑ ጨዋታ አዋቂ፤ የፍቅር ሰው፤ ቀልደኛ፤ ተጨዋች፤ የሰውን…
Page 1 of 206