Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Saturday, 22 December 2012 10:38

ሽፋን የሸፈናቸው የበለው ግጥሞች!!

Written by
Rate this item
(11 votes)
ግጥም የማይወድ ሰው ስለ ግጥም አስተያየት መስጠት የለበትም ይላሉ- የስነጽሁፍ ምሁራን፡፡ ምክንያቱም ግጥምን ጠለቅ ብሎ ለማየት የተሳለና የተሞረደ ልብ ይፈልጋልና፡፡ ለምሳሌ ልጆች ዜማ ስለሚወድዱ ዋነኞቹ ሃያስያን ህጻናት ናቸው የሚሉት ደግሞ ቆየት ያሉት ደራሲ ኢ. ኤ. ግሪኒንግ ላምቦርን ናቸው፡፡ “Children are…
Saturday, 15 December 2012 13:39

የትያትር መግቢያ ዋጋ ጭማሪ ውዝግብ

Written by
Rate this item
(2 votes)
የትያትር ባለሙያዎቸ ወደ አዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አዳራሽ ለስብሰባ ሲገቡ *በ15 ብር ማሳየት ለመንግሥት ትያትር ቤቶችም ያንሳል - የቢሮው ሃላፊ*ቢሮው የግል ኢንተርፕራይዞችን ዋጋ የመተመን አግባብ የለውም - አርቲስት ገነት አጥላው“ቁርጥ ያለ ምላሽ ስጡን፤ዋናው ማነቆ ያለው እናንተ ጋ ነው -…
Rate this item
(10 votes)
“ደማሙ ብዕረኛ” በሚል ርዕስ የደራሲ፣ ባለቅኔና ፀሐፌ ተውኔት መንግሥቱ ለማን ግለ ታሪክ ይዞ በ1988 ዓ.ም በታተመው መጽሐፍ ውስጥ “መንደርደሪያ” በሚለው ክፍል “በኢትዮጵያ ስነ ጽሑፍ የሕይወት ታሪክ (Biography) የግል ማስታወሻ (Diary) ስነ ጽሑፍ እምብዛም አልተለመደም፡፡ ያሉት ጥቂቶች ናቸው፡፡ “ኃተታ ዘርአ ያዕቆብ”…
Rate this item
(4 votes)
*በአርታኢነት ስማቸው የተጠቀሰው ሰዎች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ አልተወጡም *አንባቢ ገንዘቡን ከፍሎ ጥራት የጎደለውመጽሐፍ እንዲያነብ ተደርጓል ‹‹‹ያልተዘመረላቸው›› በሚል ርዕስ ለንባብ የቀረበው መፅሐፍ (ቅጽ-1)የህትመት ዘመን ይህ የያዝነው ዓመት (2005 ዓ.ም.) ሲሆን፣ አዘጋጁ ፍፁም ወልደማርያም ይባላል፡፡ አዲሱ መጽሐፍ የሃያ-አንድ እውቅ ኢትዮጵያውያንን አጫጭር የህይወት ታሪኮች…
Rate this item
(7 votes)
የእውቅ ድምፃውያንን የሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፖች ሰርቷል - ስንታየሁ ሲሳይ፡፡ በሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ ኢትዮጵያዊ ባህልን ማካተትና ማንፀባረቅ ይፈልጋል፡፡ በዚህ የማይስማሙ ዘፋኞች አይስማሙኝም ይላል፡፡ አብዛኞቹ ግን የምላቸውን ስለሚሰሙኝ ምስጋና ይገባቸዋል የሚለው ዳይሬክተሩ ስንታየሁ ሲሳይ፤ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕና ፊልሞች ዙሪያ ከጋዜጠኛ አበባየሁ…
Rate this item
(1 Vote)
ማዕረገ ጥበብ ዘፀጋዬ ገብረ መድኅን“ባለቅኔ ሎሬት” (Poet Laureate) የተሰኘው ማዕረግ የተገኘው ከጥንታዊት ግሪክ (በኋላም ሮማውያን) ጥበበኞችንና አሸናፊዎችን የማክበር፣ የመሾምና የመሸለም ልማድ እንደሆነ የታሪክ ማስረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ወይራ የባለ ቅኔዎች የበላይ ጠባቂ የሆነው የአፖሎ ቅዱስ ዛፍ ነው ተብሎ በጥንታዊ ግሪካውያን ይታመንበት ስለነበር፣…