Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
“ቱሪዝም በኢትዮጵያ” በተሰኘ በጥናት የተደገፈ መጽሐፋቸው ጌታቸው ደስታ የጥምቀት እንዲሁም የቃና ዘገሊላ ሚካኤል ክብረ በዓላትን አስመልክተው “በጐንደር በተለይ አፄ ፋሲለደስ መታጠቢያ ተገኝቶ የጥምቀት በዓልን ማክበር እጅግ በጣም ጐብኚዎችን የሚያስደምም ትርዒት ነው” ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ በዓለ ጥምቀት መዲና የሆነችው ጐንደር፣ ሰው ሰራሽና…
Rate this item
(2 votes)
“ባህል ህይወት ነው፤ ሳንሱር ግን ማጭድ ነው” በኢትዮጵያ የዘመናዊ ቴአትር ታሪክ ውስጥ በመድረክ የቀረበ ቀዳሚ ተውኔት ሆኖ የሚቆጠረው፤ ፊታውራሪ ተክለሐዋርያት ተክለ ማርያም የደረሱት “የአውሬዎች ተረት (ፋቡላ)” ነው፡፡ ይህ በግጥም የተዘጋጀ ድርሰት በ1903 ዓ.ም ተጽፎ ለልጅ እያሱ የተበረከተ ሲሆን፤ በቴአትር መልክ…
Saturday, 26 January 2013 14:46

የታገል ሰይፉ ግጥሞች!

Written by
Rate this item
(31 votes)
ሰለሃገራችን ግጥም ስናነሳ ታገል ሰይፉ ፈጽሞ የማይረሳ ተዋናይ ነው፡፡እንደ ታገል በአስራስድስት አመቱ ብዕር ጨብጦ ግጥም የጻፈና በዚያ እድሜው ሰዎችን ያስደመመ ሌላ ማንም ታዳጊ አልነበረም፡፡ በተለይ “ፍቅር” በሚል ርዕስ የጻፈው መጽሃፉ፣ በዚያ እድሜ እንደዚያ ይታሰባል ለማለት የሚቸግር ነበር፡፡ ከዚያም በኋላ “ቀፎውን…
Rate this item
(3 votes)
የኩባ ፕሬዚዳንት የነበሩት ፊደል ካስትሮ ሩዝ፣ ከኢትዮጵያ ጋር በነበራቸው አፍላ የወዳጅነት ጊዜ፣ “የኢትዮጵያ አብዮት እውነተኛ አብዮት ነው፤ መሪውም ትክክለኛ አብዮተኛ ነው” ብለው ማለታቸው በደርጉ ዘመን ተደጋግሞ ይጠቀስላቸው ነበር፡፡ ካስትሮ በተጨማሪም የኢትዮጵያ አብዮት በባህሪው ከፈረንሳይና ከቦልሼቪክ አብዮት የተቀየጠ ነው ሲሉም የአድናቆት…
Saturday, 12 January 2013 09:55

“የግጥሞቻችን” ጉራማይሌ መልኮች!

Written by
Rate this item
(7 votes)
“ይቅርታ!... ትናንት ያስቀመጥኩልዎትን ጥራዝ አነበቡልኝ ይሆን? ምን አስተያየት እንደሚሰጡኝ ለመስማት ቸኩያለሁ፡፡ …ለመሆኑ ተሰጥዖ አለኝ ብለው ይገምታሉ?”“አዎ አለህ!” አሉት መምህሩ፡፡ ወጣቱ ግን አሁንም ዝም አላለም፡፡ ውስጡ ተንቀዠቀዠ፡፡ “ገጣሚ ይሆናል ብለው ይገምታሉዋ?” በማለት ጠየቀ፡፡ይህ ወጣት ዓላማው ገጣሚ መሆን ነው፡፡ ሆኖም ስንኝ ስለቋጠረ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ታህሣሥ 20 ቀን 2005 ዓ.ም ቅዳሜ ረፋዱ ላይ፣ ለመስክ ስራ ገጠር እያለሁ ከመዲናችን አዲስ አበባ በ97.1 የኤፍ.ኤም. ሬዲዮ ጣቢያ ይተላለፍ የነበረን የስፖርት ዝግጅት አዳምጥ ነበር፡፡ ዝግጅቱ የአማርኛ ቢሆንም፣ የስፖርት ጋዜጠኞቹ የሬዲዮ መልዕክቱን የሚያቀርቡት እንግሊዝኛ ቅይጡ ባየለበት ጉራማይሌ ቋንቋ ነበር፡፡…