ጥበብ

Rate this item
(8 votes)
“በሰው ስራ ታውቆ የራስን መስራት ፈተና አለው”ከጥቂት ዓመታት በፊት በዝነኛው ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ ሥራዎች ከአድማጮች ጋር የተዋወቀውና ተወዳጅነትን ያተረፈው አርቲስት ብዙአየሁ ደምሴ፤ በቅርቡ “ሳላይሽ” የተሰኘ የራሱን የመጀመርያ አልበም ለጆሮ አብቅቷል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አበባየው ገበያው አልበሙ ከወጣ ጊዜ አንስቶ ድምፃዊውን…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ የህትመት ታሪክ ውስጥ ቀዳሚውን ሥፍራ ይዞ የነገሰው የነፃው ፕሬስ ጉዞ፤ አስደማሚ ውጤት ለመፍጠር መቻሉ አያከራክርም፡፡ በአገራችን በተፈጠረው አንፃራዊ የዲሞክራሲ ጅማሮ የተነሳ በይፋ የተፈቀደው የነፃ ፕሬስ ህትመት፤ እንደጀማሪ ባህልነቱ ህፀፆች አልነበሩበትም ማለት አይደለም፡፡ ነገር ግን፤ የንባብ ባህል እንዲደራጅ የነፃው ፕሬስ…
Rate this item
(3 votes)
ዝነኛዋ ባለቅኔ እመት ገላነሽ አዲስ በ1974 ዓ.ም ሠዓሊ ዘውዱ ኃይሌ ፐርትሬታቸውን እንደሠራውበደብረጽላሎ አማኑኤል ገዳም የሚገኘውና በመፈራረስ ላይ ያለው የእመት በላይነሽ አዲስ መቃብርበደብረጽላሎ ገዳም እመት ገላነሽ ካረፉ በኋላ የቅኔ ጉባኤያቸው እንዳይፈታ ቅኔ ሲያስተምሩ የነበሩት መሪጌታ አበራ ብርሃኑበኢትዮጵያ የቅኔና የባለቅኔ ታሪክ ሲነሣ…
Rate this item
(2 votes)
“ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስምንተኛው ሺህ እየተባልን የምንበረግግበት አፈ - ታሪክ፣ አሁን አሁን እየመሰለን ልባችን መበርገግ ጀምሯል፡፡ በሰው ልጅ ሕሊናዊ መመዘኛዎች ነውርና ፀያፍ የተባሉ ነገሮች እንደጨዋነት አደባባይ ላይ ሰንደቅ ሆነው ወደ መውለብለብ መድረሳቸው፣ሥጋታችንን እጥፍ ድርብ እያደረገው መጥቷል፡፡ ስለዚህም ፊታችን ተጋርጦ ነፃ…
Rate this item
(3 votes)
ከሁለት ዓመት በላይ ማሲንቆዬን ሰቅዬ ድንጋይ ተሸክሜአለሁከማሲንቆ ውጭ አልሞክርም፤ በማሲንቆው ግን የሚያህለኝ የለምማሲንቆ ከልጅነት እስከ እውቀት አብሮኝ ያደገ ነውአባትሽ ማሲንቆ ተጫዋች ነበሩ፡፡ የእርሳቸው ተፅዕኖ አድሮብሻል ማለት ይቻላል?በትክክል! አባቴ ጐበዝ ማሲንቆ ተጫዋች ነበር። የሚወዳደረው አልነበረም፡፡ እኔም በልጅነት አዕምሮዬ ማሲንቆውን ስሰማው በጣም…
Rate this item
(3 votes)
“ተዋነይ ብሉይ የግዕዝ ቅኔያት ፍልስፍና ከቀደምት የኢትዮጵያ ነገሥታት እና ሊቃውንት” በሚል ርእስ በአቶ ኤፍሬም ሥዩም ተሰማ ተዘጋጅቶ እና በአቶ በላይ መኰንን የአርትኦት ሥራ ተሠርቶ በታተመው የቅኔ መጽሐፍ ላይ ስሕተት ናቸው ብዬ ያመንኩባቸውን አንዳንድ ነጥቦች አንሥቼ፣ ታኅሳስ 19 ቀን 2006 ዓ.ም…