ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
 ሴቶች እድሜያቸው ከሰላሳ አመት በላይ ከሆነ ቢቻል በአንድ አመት ካልተቻለ በሶስት አመት ወይንም በአምስት አመት አንዴ የህክምና ምርመራ በማድረግ ጤንነታቸውን መከታተል ይገባቸዋል፡፡ዶ/ር ካሳሁን ኪሮስ የማህጸን በር ካንሰር በሴቶች ላይ የሚከሰት አስከፊው የካንሰር አይነት እና በአጠቃላይም በገዳይነት ደረጃው ከፍ ያለ ቦታ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ጆርናል የማህጸንና ጽንስ ሕክምና ባለሙያዎች ከስነተዋልዶ ጤና ጋር በተያያዘ በስራ ላይ የገጠሙዋቸውን እውነታዎች እንዲሁም በታካ ሚዎች ዘንድ የሚኖሩ የስነተዋልዶ ጤናን የሚመለከቱ ሁኔታዎችን በምርምር ለህትመት ያበቃሉ፡፡ በዚህ እትም ለንባብ ያልነው ከአሁን ቀደም የእርግዝና ክትትልን በሚመለከት በኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
በቀን ውስጥ ውሎዎን ለመወሰን ከሚያስቸግሩ ሁኔታዎች መካከል ጡት የሚጠባ ልጅ በቤት ውስጥ ትቶ መሄድ አንዱ ሊሆን ይችላል፡፡ ምናልባትም ወደስራ ወይንም የማይቀርበት ሌላ ጉዳይ ሊገጥም ይችላል፡፡ ታዲያ በዚህ ጊዜ ልጅዎ እንዳይራብ ወይንም ገና ስድሰስት ወር ሳይሞላው ሌላ ተጨማሪ ምግብ እንዲወስድ ላለማስገደድ…
Rate this item
(4 votes)
ጡቴን ልመረመር ወደ አንድ ሆስፒታል ሄጄ ጡትሽ ካንሰር የለውም፡፡ ነገር ግን CYST (ሲስት) አለው የሚል መልስ ነበር የተነገረኝ፡፡ ይህ CYST (ሲስት) የተባለ ነገር ምንድነው?ከጋዜጣው አንባቢ በስልክ የተጠቆመ ወይንም የቀረበ ጥያቄ ነው ከላይ ያነበባችሁት፡፡ CYST (ሲስት) ምንድነው ?የጡት ካንሰርና ሲስት ልዩነታቸው…
Rate this item
(3 votes)
እንደምን ሰነበታችሁ ውድ የላንቺና ላነተ አንባቢዎች፡፡ በዛሬው አምዳችንበወጣቱ ላይ ስለሚስተዋለው የኢንተርኔት አጠቃቀም እና ይህም በወሲብ ፍላጎት እና ባህሪው ላይ ያሳደረውን ተጽዕኖ አንዳንድ መረጃዎችን ልናጋራችሁ ወደናል። ለዚህ ጽሁፍ መነሻ ያደረግነው በርዕሱ ላይ ተመስርቶ በመንግስት ትምህርት ቤቶች ላይ ትኩረቱ አድርጎ በዚሁ በአዲስ…
Saturday, 27 October 2018 10:11

የምክር አገልግሎት … በጥራት

Written by
Rate this item
(2 votes)
 የኢትዮጵያ አዋላጅ ነርሶች ማህበር 27/ኛውን አመታዊ ጉባኤ Oct/12-13/2018/ በአዲስ አበባ አካሄዶአል፡፡ በጉባኤው ላይም በተለያዩ መስተዳድሮች ባሉ የህክምና ተቋማት የሚያገ ለግሉ አዋላጅ ነርሶች እንዲሁም ከተለያዩ የሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች የተወከሉ ባለሙያዎች ተሳት ፈዋል፡፡ ጉባኤው በሁለት ቀን ቆይታው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደረገ…