ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት በዓለምአቀፍ ደረጃ ሴቶችን ከሚያጠቁ የካንሰር በሽታ አይነቶች መካከል የማህፀን በር ካንሰር በ4ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። እ.ኤ.አ በ2020 6መቶ 4ሺ በህመሙ የተጠቁ ሴቶች መገኘታቸው ይገመታል። እንዲሁም የ342ሺ ተጠቂዎች ህይወት ማለፉ ተመዝግቧል። በበሽታው መጠቃታቸው ከታወቀ አዲስ ታካሚዎች…
Rate this item
(0 votes)
ደህንነቱ የተጠበቀ ጽንስ የማቋረጥ አገልግሎትን አስመልክቶ የህክምና ባለሙያዎችን ልምድ፣ አገልግሎቱን ለማግኘት በኢትዮጵያ ህግ መሰረት ስለተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎች እና ደህነነቱ ባለተጠበቀ መንገድ ጽንስ ማቋረጥ ያስከለው እንዲሁም እያስከተለ ስላለው ችግር ከዚህ ቀደም በነበረ እትም ለንባብ አቅርበናል። በዚህ እትም የዚህ ርእሰ ጉዳይን ቀጣይ…
Rate this item
(1 Vote)
“የ16 ዓመቷ ልጅ ሞት እስካሁን ይጸጽተኛል…” የጽንስ እና የማህጸን ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር አየለ ደበበበዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት በዓለምማቀፍ ደረጃ ከ10 እርግዝናዎች መካከል 6 ጽንስ ይቋረጣል። 45በመቶ የሚሆነው ጽንስ የማቋረጥ ሂደት የሚከናወነው ደህንነቱ ባልተጠበቀ መንገድ ነው። በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት…
Rate this item
(0 votes)
ዶ/ር ጎበና ጤኖ ከአሰላ አርሲ ዩኒቨርሲቲ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስት ናቸው፡፡ ዶ/ር ጎበና ጤኖ የተመለከቱት ተፈጥሮ ለሚጸነሰው ልጅ ምን ምቹ ሁኔታን እንደዳስቀመጠ እና በዚህም ምክንያት የተረገዘው ልጅ በሰላም ሊወለድ እንደሚችል ነው፡፡ ዶ/ር ጎበና በኢትዮያ የጽንስ ማህጸን ሐኪሞች ማህር 31ኛ አመታዊ…
Rate this item
(2 votes)
 የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 31ኛውን አመታዊ ጉባኤ ባካሄደበት ወቅት ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የህክምና ባለሙያዎች የተለያዩ የምርምር ውጤቶችን አቅ ርበው ነበር፡፡ የምርምር ውጤቶቹም የእናቶችንና ጨቅላ ህጻናቱን ሁኔታ የፈተሹበት መን ገድ ነበር፡፡ ከቀረቡት ጥናቶችም መካከል ሴቶች በቀዶ ሕክምና ሲወልዱ አስቀድሞ ብልታ…
Rate this item
(0 votes)
ከሩቅ ሲታይ አረንጓዴነቱ በሚስበው ሲጠጉት ግን የመንደሩ የቆሻሻ መጣያ ገንዳ በሚመስለው እና ጠረኑ በማያስጠጋው የደን ክምችት ውስጥ እትዬ ጥላነሽ እያቃሰቱ ገቡ። በህመማቸው ላይ ድካም የጨመረችባቸው ለአይናቸው እንግዳ የሆነችው ልጅ ረዘም ካለ ዛፍ ስር ገመድ ይዛ ቆማ ከቅርንጫፎቹ ጋር ተፋጣለች። እትዬ…
Page 5 of 64