ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
አለም አቀፍ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ቁጥራቸው ወደ 20% የሚጠጋ ሴቶች እንዲሁም 5-10% የሚደርሱ ወንዶች በልጅነት እድሜያቸው የፆታ ጥቃት ይደርስባቸዋል፡፡ በፈረንጆቹ በ2010 በ The United Nations Population Fund is an international development agency (UNFPA) እና Population Council የጋራ ትብብር በሀገራችን በተደረገ ጥናት…
Rate this item
(0 votes)
በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2014 በአለም የጤና ድርጅት የወጣ መረጃ እንደሚያመለክተው በአለማችን ዙሪያ የሚገኙ ቁጥራቸው ከ35% በላይ የሚሆኑ ሴቶች በህይወት ዘመናቸው አንዴ ለፆታዊ ጥቃት ወይም ተመሳሳይ ችግሮች ይጋለጣሉ፡፡ ለዚህ ችግር በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭ የሆኑ ሴቶች ከሚገኙባቸው የአለም ሀገራት መካከልም ኢትየጰጵያ አንዷ ነች፡፡…
Rate this item
(32 votes)
ከስምንቱ የምእተ አመቱ የልማት ግቦች ወይም Millennium Development Goals መካከል የእናቶችን ጤና ማሻሻል በአምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ ይህም በዋናነት የእናቶችን ሞት በግማሽ መቀነስ እንዲሁም የስነተዋልዶ ጤና አገልግሎቶችን ለሁሉም እናቶች ተደራሽ ማድረግ ላይ ያተኩራል፡፡ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎትን በተገቢው መንግድ ተደራሽ ማድረግ…
Rate this item
(2 votes)
 የኤች አይቪ ቫይረስ በአለም አቀፍ ደረጃ በገዳይነታቸው ከሚታወቁ የማህበረሰብ ጤና ችግሮች መካከል ቀዳሚውን ስፍራ እንደያዘ ይገኛል፡፡ ባሳለፍነው የፈረንጆቹ 2014/ ብቻ 1.2/ ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በዚሁ በሽታ ምክንያት ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡አፍሪካ በተለይም ደግሞ ከሰሀራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት የችግሩ ከፍተኛ ተጠቂዎች ሲሆኑ…
Rate this item
(1 Vote)
...የእኔ ደም አይነት O-RH ነው፡፡ ስለሆነም የእኔ ደም በሌላ የደም አይነት ሊተካ የማይችል ነው። በመውለድም ሆነ በተለያየ ምክንያት እንደዚህ ያለ የደም አይነት ያላቸው ሰዎች ደም ሊሰጣቸው ቢፈለግ የግድ O-RH መሆን አለበት፡፡ ስለሆነም እኔ ምንግዜም ችግር ለሚገጥማቸው ሰዎች ደም በመለገስ መድረስ…
Rate this item
(0 votes)
“...አንዳንድ እርእሶችን ዝም ብለን ሸፋፍነን የምናልፍባቸው ግዜያት አሉ፡፡ ምክንያቱም ጠለቅ ብለን ካወራን ቤተሰቦች ሌላ ነገር ሊያስቡ ይችላሉ፡፡”“...የወርአበባዬ የመጣ የመጀመሪያ ቀን... በጣም ነበር የደነገጥኩት አስቀድማ እናቴ ብትነግረኝ ኖሮ... ላልደነግጥ እችል ነበር፡፡ ስነግራት አደግሽ ማለት እኮ ነው ...ብቻ ነበር ያለችኝ” ከላይ ያነበባችሁት…