ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
ሚያዝያ 12 እና 13 ቀን 2008 በአዲስ አበባ አንድ አገር አቀፍ ሲምፖዚየም ተካሂዶአል። ሲምፖዚየሙም ያተኮረው በመላ አገሪቱ ባሉ የጤና ተቋማት አማካኝነት የተመዘገበውን የእናቶች ሞት መጠንና ምክንያት እንዲሁም ተገቢው ምላሽ ምን መሆን አለበት የሚል ነበር። ሲምፖዚየሙን ያካሄዱት የኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስር…
Rate this item
(1 Vote)
ልጅቷ አምስት አመትዋ ነው። ምንም አትናገርም። ተገዳ መደፈርዋን ቤተሰቦችዋም በቶሎ አላወቁላትም። እሱዋም አልተናገረችም። ላለመናገርዋ ምክንያቱ ደግሞ አስገድዶ የደፈራት ሰው ብትናገሪ እገድልሻለሁ ብሎ ስላስፈራራት ነው። ከሁለት ሳምንት በሁዋላ ልጅቱ ወደሆስፒታል ስትመጣ... በምትደፈርበት ወቅት ማህጸኑዋ በመተርተሩ ...ማህጸ ንዋና በአካባቢው ያለው አካልዋ በሙሉ…
Rate this item
(0 votes)
 ልዩ ፍላጎት ያላቸው ሕጻናት የትኞቹ ናቸው?(one stop center) ምን አገልግሎት የሚሰጥበት ነው?ልዩ ፍላጎት ያላቸው ሕጻናት ማለት የትኞቹ እንደሆኑ ለዚህ እትም የሚገልጹልን አቶ መኮንን በለጠ የስነልቡና ባለሙያ ናቸው። አቶ መኮንን በለጠ በአዳማ ሆስፒታል ውስጥ ጾታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ወንዶችና ሴቶች ሁሉንም አገልግሎት…
Rate this item
(3 votes)
 ከባለቤ ጋር መስማማት አቅቶናል። እኔ በእድሜዬ የ52 አመት ሰው ነኝ። ይሄ ፕሮስት የሚባል ሕመም ሽንት መሽናት ከልክሎኝ ስሰቃይ ከቆየሁ በሁዋላ ወደሐኪም ቤት ሄጄ አሁን ተሸሎኛል። ነገር ግን ባለቤ በሽንት ምጥ ስሰቃይ ፣ቶሎ ቶሎ ወደመታጠቢያ ቤት ስሄድ ፣ እና ሽንም መቅላቱን…
Rate this item
(1 Vote)
“እኔ ስሜ ኃይሉ ተሰማ ሲሆን እድሜዬም ወደ 70 አመት ደርሶአል። የኖርኩትም በአዲስ አበባ መገናኛ አካባቢ ነው። የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ሽንትን በመሽናት በኩል ሕመም ገጠ መኝ። ሽን በጣም ይወጥረኛል። እሸናለሁ ብዬ ስሞክር ግን በጣም ትንሽ ሽንት እሱም በምጥ በመከራ ይፈሰኛል።…
Rate this item
(1 Vote)
ኤችአይቪ ኤይድስ በእርግዝና፣ በምጥ፣ በወሊድ እና ጡት በማጥባት ወቅት ከእናት ወደ ልጅ ሊተላለፍ ይችላል። ሚችል ሲሆን ይህንን ለመከላከል የሚሰሩ ስራዎች Prevention of Mother to Child Transmission of HIV (PMTCT) ማለት መጠሪያ ነው። ኤችአይቪ በደምዋ ውስጥ ያላት ሴት በእርግዝና ወቅት ምንም…